በኢትዮዽያ ታሪክ እንዲህ አይነት “multitasking” ስው አልተገኘም!
Posted: 06 Dec 2025, 17:42
እንዲህ አይነት ጎል ሲገባ የማይረባ አግልጋዮቻቸው ለምን አልተነጠፉም? አልጮኹም?
ይህን ጎል ሳያደንቅ የክዋሜ ንክሩማ ልጅ አዲስ አበባ ገባ ይለናል ኮለኔሉን ሳያሞግስ ስማቸው ሳይጠራ ይሄ የሶዶ faአርት
ካኑም እኮ ገብቶ ነበር እኮ! ለመደመር::
ዳንጎቴም ደምረነዋል::
ግብዝ አሜሪካና ኮሎኒያል አውሮዻ ናቸው አንደመር ያሉት
ማላዢያ ሲንጋዽር ኢንዶኔዥያ ደምረው ከመሯቸው!
ግን እንዳንዶች በሎጋሪዝም በ integration በ derivative ካልሆነ አንደመርም አሉ:: የመደመር ፍልስፍና ordinary maths ነው ብለው አጣጣሉት!
ችግሩ ስውየው ሂሳብ ስለሚፈሩ ከመደመር በላይ ለመሄድ ፈሩ
መደመር በኳስ ሜዳ