Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6033
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

በኢትዮዽያ ታሪክ እንዲህ አይነት “multitasking” ስው አልተገኘም!

Post by Odie » 06 Dec 2025, 17:42

እንዲህ አይነት ጎል ሲገባ የማይረባ አግልጋዮቻቸው ለምን አልተነጠፉም? አልጮኹም? :lol:

ይህን ጎል ሳያደንቅ የክዋሜ ንክሩማ ልጅ አዲስ አበባ ገባ ይለናል ኮለኔሉን ሳያሞግስ ስማቸው ሳይጠራ ይሄ የሶዶ faአርት :lol:
ካኑም እኮ ገብቶ ነበር እኮ! ለመደመር::
ዳንጎቴም ደምረነዋል::
ግብዝ አሜሪካና ኮሎኒያል አውሮዻ ናቸው አንደመር ያሉት :lol:
ማላዢያ ሲንጋዽር ኢንዶኔዥያ ደምረው ከመሯቸው!

ግን እንዳንዶች በሎጋሪዝም በ integration በ derivative ካልሆነ አንደመርም አሉ:: የመደመር ፍልስፍና ordinary maths ነው ብለው አጣጣሉት!
ችግሩ ስውየው ሂሳብ ስለሚፈሩ ከመደመር በላይ ለመሄድ ፈሩ :lol:

መደመር በኳስ ሜዳ :lol: :lol: 👇



Odie
Member+
Posts: 6033
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በኢትዮዽያ ታሪክ እንዲህ አይነት “multitasking” ስው አልተገኘም!

Post by Odie » 06 Dec 2025, 18:11

almaze wrote:
06 Dec 2025, 18:06
ጎሽ almaz ጂዜአ ባልደረባ!

እውነቴን ነው:: ወይ ባርሴሎና የኳስ ጨዋታ ዝውውር ቢያገኙ
በዚህ አያያዛቸው ለኡበር ቢስሩ ትልቅ ስው ይወጣቸው ነበር!
ይሄ ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ነው ከሚል ህዝብ ጋር ምን አስለፋቸው :lol:

Post Reply