Page 1 of 1
መደመር "ፍልስፍና" ብሎ ደግሞ አለ እንዴ! እንደግሪክ ፍልስፍና ኢትዮዽዊ "ፈላስፋ" የፈጠረው!
Posted: 06 Dec 2025, 16:37
by Odie
ጉድ በል ጎንደር
ጋኖች አለቁና ፍንጃኖች ጋን ሆኑ

ገንዘብና ጉልበት ካለህ ከብት PhD ሁሊ ያጎበድዳል!
አይ ኢትዮዽያ
Re: መደመር "ፍልስፍና" ብሎ ደግሞ አለ እንዴ! እንደግሪክ ፍልስፍና ኢትዮዽዊ "ፈላስፋ" የፈጠረው!
Posted: 06 Dec 2025, 17:15
by Odie
Fairy tales and scams in Ethiopia
Re: መደመር "ፍልስፍና" ብሎ ደግሞ አለ እንዴ! እንደግሪክ ፍልስፍና ኢትዮዽዊ "ፈላስፋ" የፈጠረው!
Posted: 06 Dec 2025, 18:05
by Odie
Odie wrote: ↑06 Dec 2025, 17:15
Fairy tales and scams in Ethiopia
ተመሳሰሉብኝ

Re: መደመር "ፍልስፍና" ብሎ ደግሞ አለ እንዴ! እንደግሪክ ፍልስፍና ኢትዮዽዊ "ፈላስፋ" የፈጠረው!
Posted: 06 Dec 2025, 20:10
by Selam/
መደመር ወደ መሰገጥ ተሻሽሏል!
Re: መደመር "ፍልስፍና" ብሎ ደግሞ አለ እንዴ! እንደግሪክ ፍልስፍና ኢትዮዽዊ "ፈላስፋ" የፈጠረው!
Posted: 07 Dec 2025, 00:37
by Odie
Selam/ wrote: ↑06 Dec 2025, 20:10
መደመር ወደ መሰገጥ ተሻሽሏል!
የዶንቆሮዎች ጉባኤ
አጀንዳ ቢቀያይር ያው ድንቁርና ነው!!