Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጥፎ ጎረረ በዎደረ!

Post by Horus » 06 Dec 2025, 16:02

የቃል ትርጉም፤
ቀቦ = የእሁድ ቀን ከሰዓት በኋላ የሥራ ደቦ
ዞል = ከመንጋ ተነጥሎ ማሳ ውስጥ ገብቶ ሰብል የሚበላ ከብት
ሽሸት = ያረቄ ማውጫ አንዱ እቃ (ኮዳ ማቀዝቀዣው)
ዎደረ = ገመድ
ስሪ = ስንዴ
ጥፎ = መጥፎ
ኧሮሻት = ልማድ

እሮሸሽም ስሪ
ዙጥ ቤልም ስሊ
(ለምደሻል ስንዴ ዘው ብለሽ ድረሽ ... ቀላዋጭ ማለት ነው)

ጥፎ ጎረረ
በዎደረ
(መጥፎ ጉሮሮ በገመድ ... በለፈለፉ ይጠፉ ማለት ነው)