Page 1 of 1

ማስረሻ ሰጤ እውነተኛው ፋኖ፣ እውነተኛው ያማራ መሪ!

Posted: 06 Dec 2025, 14:16
by Horus
እኔ ልጅ ሆኜ
ፋኖ ተሰማራ
ፋኖ ተሰማራ
እንደነ ሆቺ ሚን
እንደ ቼ ጎቬራ
እያልን አብረን የዘመርናቸው አማሮች ማስረሻ ሰጤን ይመስሉ ነበር!
አገር ለማቅናት ኢትዮጵያን ለማዘመን መሰዋትነትን የመረጥን
ማስረሻ ሰጤን ሳዳምጥ የግብጽ ፣ ሻቢያና ወያኔ ቅጥረኛ ዘመነ ካሴን መሰል ባንዳዎች መሸነፋቸው እውን ሆነልኝ!
እኔ ቃል በቃል በሚባል ደረጃ ማስረሻ የዘረዘራቸውን ነገሮች ስገልጽ ነበር!
ትልቅ የደስታ ቀን!

Re: ማስረሻ ሰጤ እውነተኛው ፋኖ፣ እውነተኛው ያማራ መሪ!

Posted: 06 Dec 2025, 14:24
by Horus

Re: ማስረሻ ሰጤ እውነተኛው ፋኖ፣ እውነተኛው ያማራ መሪ!

Posted: 06 Dec 2025, 14:25
by Odie
Horus wrote:
06 Dec 2025, 14:16
እኔ ልጅ ሆኜ
ፋኖ ተሰማራ
ፋኖ ተሰማራ
እንደነ ሆቺ ሚን
እንደ ቼ ጎቬራ
እያልን አብረን የዘመርናቸው አማሮች ማስረሻ ሰጤን ይመስሉ ነበር!
አገር ለማቅናት ኢትዮጵያን ለማዘመን መሰዋትን የመረጥን
ማስረሻ ሰጤን ሳዳምጥ የግብጽ ፣ ሻቢያና ወያኔ ቅጥረኛ ዘመነ ካሴን መሰል ባንዳዎች መሸነፋቸው እውን ሆነልኝ1
እኔ ቃል በቃል በሚባል ደረጃ ማስረሻ የዘረዘራቸውን ነገሮች ስገልጽ ነበር!
ትልቅ የደስታ ቀን!
ቼጉቬራ አልክ criminal old faአrt ኢሃፓ!
ማስረሻ ስጠ!
ቂጡን ገልብጦ ለዺዺ ስጠ
Like Sodo Huresa!
ቀጣፊ ሁላ!
አሁንማ የምትለጥፈው ሁሉ ጨዋታ ነው አንድ ፍሬ የሌለው ብሽሽቅ!

Re: ማስረሻ ሰጤ እውነተኛው ፋኖ፣ እውነተኛው ያማራ መሪ!

Posted: 06 Dec 2025, 14:38
by Horus

Re: ማስረሻ ሰጤ እውነተኛው ፋኖ፣ እውነተኛው ያማራ መሪ!

Posted: 06 Dec 2025, 14:41
by Abere
ማስረሻ ሰጤ በጦርነት ተሰውቶ በክብር ሰማዓት ቢሆን ይሻለው ነበር - እንድህ ሁኖ ከሚዋረድ። ፋኖ ማለት ዱር ቤቴ ብሎ የወጣበትን ዓላማ የሚያሳካ ወይም ለዓላማው መስዋዕት ሁኖ ጀግና አፍርቶ ትግል የሚያስቀጥል ነው። ዛሬ ኦሮሙማ በ ጎጃም ፋኖ ሲቀጠቀጥ ሲፈረጥጥ ሴቶች እየደፈረ፤ ጡት እየቆረጠ፤ ቤት እህል እያቃጠለ ባለበት ደም መላሽ ወንድ ልጅ እንጅ የኦሮሙማ ቂጥ የሚልስ እንደ ማስረሻ ሰጤ ወይም እንደ አረጋ ከበደ ያላ ሽንፍላ ሊጥ አይደለም የሚፈልገው።

ማስረሻ ሰጤ የት አለ የመተከልን አማራ እንባ ያበሰው? ኪስ ለማውለቅ ወይም ጆሮ ጠቢ ለመሆን ይህን ያህል መድከም ነበረበት እንደ? በክብር የመሰዋት እና በውረደት እጅ የመስጠት ልዩነት እየዋለ እያደረ ያገኜዋል - የኦሮሙማ የበላይነት እንድሰፍን ላይ ታች ያንዛረጡ ስራቸው እንደ ድንጋይ መቀመጫ ይቆረቁራቸዋል። ማስረሻ ሰጤ ( አማራ ከሆነ) ከእርሱ ይልቅ አንድ ኦሮሙማ ከባሌ፤አሩሲ፤ ወለጋ የመጣ ሙሉ መብት አግኝቶ እርሱ የኦሮሙማ ልዩ ጥቅም ሰጭ ሲሆን ይገባዋል።

እግዜር የተመሰገነ ይሁን የአማራ ወላድ እናት በድባብ ትሂድ። አማራ ብዙ ጀግና ወልዷል - ባለ ሹርቤ አውደልዳይ ኦነግ ቄሮ በየጢሻው ስር በወሎ፤ በሸዋ፤ በጎጅም፤ በጎንደር የሚደፉ። ደም መላሾች፤ የአይሻ ሰይድን ደም በእጥፍ የተበቀሉ። ዛሬ አማራ ፋኖ የቀጠናው ስመ-ጥር መከላከያ ሁኗል።

Re: ማስረሻ ሰጤ እውነተኛው ፋኖ፣ እውነተኛው ያማራ መሪ!

Posted: 06 Dec 2025, 14:50
by Odie
Abere wrote:
06 Dec 2025, 14:41

ማስረሻ ሴጤ 2 way ወሬ አቀባይ እንጂ ፋኖ መች ነበረ!
Being fano requires balls!
አዲስ አበባ ቢራ እየጨለጠ ሴት ያማግጥ
Like Getcha the corn mill sheep :lol:

Re: ማስረሻ ሰጤ እውነተኛው ፋኖ፣ እውነተኛው ያማራ መሪ!

Posted: 06 Dec 2025, 15:24
by Horus