አብዛኛዎቹ የወያኔ የደህንነት ሰዎች ዛሬ ስመለከታቸው በትጥቅ መንግስትን ለሚቃወም ሰው ያደረጉት አያያዝ፤ እነዚህ ሰዎች really የሰለጠኑ ነበሩ! - አንዳርጋቸው ጽጌ
Posted: 03 Dec 2025, 16:56
አብዛኛዎቹ የወያኔ የደህንነት ሰዎች ዛሬ ስመለከታቸው በዛ መንገድ (በትጥቅ) መንግስትን ለሚቃወም ሰው ያደረጉት አያያዝ፤ እነዚህ ሰዎች really የሰለጠኑ ነበሩ እስከ ማለት ነው እየወሰደኝ ያለው! - አንዳርጋቸው ጽጌ