Ethiopian Airlines is Becoming a Microcosm of the Dying Ehiopia!
Posted: 02 Dec 2025, 17:17
It is twilight time in Ethiopia and Ethiopian Airline workers are busy looting passenger bags!
Finfinne Press is with Umu Judy Temesgen.
5m
#የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ዘረፋ አለምን እያነጋገረ ነው።
በሳውዲ አረቢያ ሲሰሩ የነበሩ የባንግላዲሽ ሰራተኞች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አገራቸው ተመለሱ።በረራው ከሳውዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ (ትራንስፖርት) ከዚያም ወደ ባንግላዲሽ ነበር።
ባንግላዲሽ እንደደረሱ ሻንጣቸውን ለመውሰድ ወደ ሻንጣው ጋሪ ቀረቡና ያስቀመጡት መቆለፊያ ተሰብሮ የሻንጣዎቻቸው ተከፍተው እቃዎች እንደጠፋ አውቀው ከፍተኛ ቁጣ አስነስቷል።
በኢትዮጵያ ዜጎች መዝረፍ የለመዱት የኤርፖርቱ ሰራተኞች የባንግላዴሽ ዜጎችን ሻንጣ ዘርፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስም በስርቆት እየተነሳ ነው
!!
https://www.facebook.com/share/v/1D4awEYvSd/