Page 1 of 1

አለም "ብሬ" ነይ ነያ: የሆረስ ብር እንደገና በረረች❗️✅

Posted: 02 Dec 2025, 15:00
by Odie

Re: አለም "ብሬ" ነይ ነያ: የሆረስ ብር እንደገና በረረች❗️✅

Posted: 02 Dec 2025, 16:07
by Abere
ሁሬሳ መቸ ስለ ኢኮኖሚክስ ያውቃልሃል። እርሱ አለም "ብሬ" ኪስ እያወለቀ ኪሱ ያስገባታል እንጅ በላቡ ጠብ አድርጎ ሰርቶ አለም ብሬ ቤቱ አስገብቷት አያውቅም። አሁን ደግሞ ከኦሮሙማ ጋር ሁኖ አሰቃያት - ብር ብላ እየጠፋች ነው። :mrgreen:

Re: አለም "ብሬ" ነይ ነያ: የሆረስ ብር እንደገና በረረች❗️✅

Posted: 02 Dec 2025, 16:17
by Odie
Abere wrote:
02 Dec 2025, 16:07
ሁሬሳ መቸ ስለ ኢኮኖሚክስ ያውቃልሃል። እርሱ አለም "ብሬ" ኪስ እያወለቀ ኪሱ ያስገባታል እንጅ በላቡ ጠብ አድርጎ ሰርቶ አለም ብሬ ቤቱ አስገብቷት አያውቅም። አሁን ደግሞ ከኦሮሙማ ጋር ሁኖ አሰቃያት - ብር ብላ እየጠፋች ነው። :mrgreen:
ስውየው የእግር ኳስ ቲፎዞ ነው እኮ የሆነው!
የሚተፉዘው እንደዛ ነው:: ዘወር እንኳን ብሎ አያይም እንደጋሪ ፈረስ!
ስትሮክ ወይም የልብ ድካም ይጨልፈዋል :lol: :lol:
This false excitement is not going to last long :lol:

Re: አለም "ብሬ" ነይ ነያ: የሆረስ ብር እንደገና በረረች❗️✅

Posted: 02 Dec 2025, 16:47
by Abere
የአለም ብሬ ኖት "ወሸላ ግንባሩ ላይ የተከለ አባ-ገዳ" ምስል ይዞ ሲወጣ አይቶ ከኦሮሙማ ድካም ለማረፍ ይመኝ ይሆናል - የኦሮሙማ ባርነት ስር መሰረቱን ያነቀዘው ሶዶ ጎርደና ሁሬሳ.:lol:

Re: አለም "ብሬ" ነይ ነያ: የሆረስ ብር እንደገና በረረች❗️✅

Posted: 02 Dec 2025, 18:27
by Odie
Abere wrote:
02 Dec 2025, 16:47
የአለም ብሬ ኖት "ወሸላ ግንባሩ ላይ የተከለ አባ-ገዳ" ምስል ይዞ ሲወጣ አይቶ ከኦሮሙማ ድካም ለማረፍ ይመኝ ይሆናል - የኦሮሙማ ባርነት ስር መሰረቱን ያነቀዘው ሶዶ ጎርደና ሁሬሳ.:lol:

:lol: :lol:
The PP/OPDO BIRR is tired of devaluation like any poor Ethiopian :lol: . The thieves steal it buy dollar and ruin it. Then gets reprinted as needed.