Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ያሆኝ ኧውጀ

Post by Horus » 01 Dec 2025, 15:48

የቃል ትርጉም፣
አሆኝ = ዛሬ
ኧውጀ = ዜና


Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ያሆኝ ኧውጀ

Post by Odie » 01 Dec 2025, 18:48

Horus wrote:
01 Dec 2025, 15:48
የቃል ትርጉም፣
አሆኝ = ዛሬ
ኧውጀ = ዜና

Little twerk, Sodo AMAUTE got its own news media on YouTube after seceding from Gurage proper. Congratulations, gala slave Hoe :lol: :lol:

Dama
Member+
Posts: 6208
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ያሆኝ ኧውጀ

Post by Dama » 01 Dec 2025, 18:56

I wish they did. They like to be a pain to Gurage while claiming to be it. Sabotaeurs. Twice in history. They claim to be Gurage but hating other Gurage. A kind of "Yes, we are Gurage but different kind of Gurage". Why can't they get the hell out of Gurage like Silte?

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ያሆኝ ኧውጀ

Post by Horus » 01 Dec 2025, 21:47


eden
Member+
Posts: 9972
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 01 Dec 2025, 22:03

Horus,

My AI begs to differ

ያሆኝ is now/ present (not today)

ኧውጀ is to announce/ declare (not news)

You agree? I trust you than AI

Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ያሆኝ ኧውጀ

Post by Odie » 01 Dec 2025, 22:35

Although I sympathize with the poor and rural Sodo, I don't like their elites. They are so opportunists. I think their historian (s) at AAU, one of them who was president of the transition of TPLF were all slaves. They never uttered a word related to their work due to fear and not to disappoint their handlers. They don't have gut to stand by themselves and call a spade a spade. They wear the Ethiopian dress with whoever evil is in 4 kilo. Not sure how they behaved during the TPLF rule.

I hate the fact they usurped anything representing Gurage and behave like proto-Gurage in everything while the rest of Gurage is suffering. When it comes to unity, they feel everybody should follow their way than be flexible and accommodative. In Inor and around, they are called not Gurage but SODO GURAGE.
Last edited by Odie on 01 Dec 2025, 23:13, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re:

Post by Horus » 01 Dec 2025, 23:02

eden wrote:
01 Dec 2025, 22:03
Horus,

My AI begs to differ

ያሆኝ is now/ present (not today)

ኧውጀ is to announce/ declare (not news)

You agree? I trust you than AI
eden,
ስለ ምርምርሽ አመሰግናለሁ!

እስካሁ ድረስ በክስታኔኛ ቋንቋ የሰለጠነ ሰው ሰራሽ ክህሎት (ኤ አይ) የለም ። በአማርኛ የሰለጠኑ እኔ እንኳ የምጠቀምባቸው ዲፕሲክና ጀሚናይ አሉ ፣ ሌሎችም እንደ ሚኖሩ አምናለሁ

ክስታኔኛ ቋንቋ ከአማርኛ በበለጠ ከግዕዝ ይጠጋል ስለዚህ አሆኝ እና ኧውጀ ሲስተሙ በትክክል በድምጽ ቅርርብ በሰለጠነበት መልሶታል ፣ ሌላ ትክክለኛ የክስታኔ ቃል ስለሌለው ማለት ነው ።

በኢቲሞሎጂ ኧውጀ (ዜና፣ ወሬ) እና አዋጅ አንድ ኢቴማ ነው ያላቸው ። የቃሉ ስር (ሩት ወርድ) 'አውድ' ነው ። ይህ ስረ ቃል በላቲንም 'አውድ ' ነው ድምጽ ማለት ነው! ስለዚህ የአማርኛው አዋጅ፣ ማወጅ መንገር ፣ ማስታወቅ፣ መለፈፍ ማለት ነው ።

ለምሳሌ በክስታኔኛ አውድ ነገር ማለት ነው ። አውዴ ነገረኝ ማለት ነው ! ስለዚህ ማወጅ መንገር ማለት ነው።

እውጀ የሚባል አማርኛም ግዕዝም የለም ። ይህ የክስታኔኛ ፎርሙ ነው

አሆኝ ም እንደዚሁ ነው ኮምፒዩተሩ ፈልጎ ቅርብ የሆነው 'አሁን ' ማለቱ ሌላ ትክክለኛ አሆኝ በሚባል ቃል ስለአልሰለጠነ ነው ።

በኢቴማቸው አሁን ፣ ናው እና የክስታኔኛው አሆኝ አንድ የግዕዝ ስለቃል ነው ያላቸው ። ሆነ ፣ ኩነት ፣ ሁነት ሁሉም 'ቀን ' ከሚባለው የተወለዱ ናቸው ። ለምሳሌ ክስታኔ ቀን ሳይሆን ቀነ እንላለን! ይህ ደሞ ከነ፣ ኮነ ፣ ሆነ ማለት ነው ! ስለዚህ ኩን። ኮነ፣ ኩነት ሁሉም አሁን ዛሬ ማለት ሲሆን ጥንታዊ ትርጉማቸ ብርሃን አንድ የጸሃይ ወጥቶ መግቢያ ግዜ ማለት ፤ የላቲኑ ዴይ ጸሃይ ወይም ብርሃን ማለት እንደ ሆነው ሁሉ ።

የጉራጌኛ ሴም ቋንቋ ያልተበረዘ ከግዕዝም ሆነ ላቲን ስረ ቃሉ በጣም ቅርብ የሆነ ነው ።

ለምሳሌ ጽምዶ የሚለው ትግርኛ ውሰጂ
ጸመደ ጠመደ ማለት ነው። በክስታኔኛ ዘመደ ፣ ዝመድ እንለዋለን ። የቃሉ ትርጉም እንደ ወረደ ዘመደ ሳበ ፣ ጎተተ ማለት ሲሆን በአማርኛ ዘመድ የሚባለው ቃል ነው። መጻመድ ፣ መጣመድ አብሮ መተሳሰር እና መያያዝ ነው ። መያያዝ፣ መዛመድ (መጓተት) መተሳሰር ማለት ነው ። ጽምድና ዝምድና ብሎም መሳሳብ ፣ መተሳሰር ማለት ዘመድ ጽምዶ መሆን ነው!

Post Reply