Page 1 of 1
ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 01 Dec 2025, 13:02
by Axumezana
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 01 Dec 2025, 13:09
by Abere
በአማርኛ ያወራል እንዴ?
ይህማ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ያደርገዋል። ወይ ጉድ የትግሬ-ወያኔ ብልጠት። ይህ ወያኔ ቃልቻ ነው - ቄስ አይደለም። ከሳተ-ጨለማ ነው።
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 01 Dec 2025, 15:49
by Axumezana
Abere አማርኛ አክሱም እንደተፈጠረ ታሪክ መርምረህ አግኝ!
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 01 Dec 2025, 16:54
by Abere
አረንጓዴ፤ቢጫ፤ቀይ ቀለም ሰንደቅ አላማ እና አልባሳት አጥፍቶ፤ ሁሉ ነገር ወያኔ ሁኖ እንደት አማርኛ መናገር ተፈቀደ?
ይህ ነገር ወልቃይት ሁመራ በአማርኛ መዝፈን፤ ማውራት ቀደም ብሎ ተከልክሎ እንዳልነበር እስራት እና ግርፋት ቅጣት እንዳላመጣ አሁን እንደት ሊሆን እንደተቻለ መመርመር ያስፈልጋል። ቃልቻው አድማጭ ያደረገው ትግሬን ሳይሆን አማራን ነው - ዛቻ እና ብስጭት ለማሰራጨት።
Axumezana wrote: ↑01 Dec 2025, 15:49
Abere አማርኛ አክሱም እንደተፈጠረ ታሪክ መርምረህ አግኝ!
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 01 Dec 2025, 18:44
by Odie
This priest looking man is the leader of the religious wing of TPLF, as we know him
Just like priest Belary was the OPDO religious cadre up until he was arrested for Bank fraud
This man in nice priestly attire and cross is an ethnic politician who should take off his wear, change to street cloth and mix with TPLF goons.
No body is going to listen to what he is saying.
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 01 Dec 2025, 21:31
by Axumezana
Abere/ Odie face the truth !
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 02 Dec 2025, 01:35
by Tiago
Abere/ Odie face the truth !
Axumezana
ጎባጣ ትግሬ ቂጥህ ይፈነቀላል and you will be given the ATM aka አስ ቱ ማውዝ treatment.
ከዛ constipated ቂጥህ አውጥቶ ለፍላፊ አፍህ ውስጥ ቅርቅር
ወራዳ !
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 02 Dec 2025, 10:01
by Selam/
ትክክል ነው፣ ትግሪኛ የአክሱም ስረወ-መንግስት ከወደቀ በኋላ የተፈጠረ ቋንቋ ነው።
Axumezana wrote: ↑01 Dec 2025, 15:49
Abere አማርኛ አክሱም እንደተፈጠረ ታሪክ መርምረህ አግኝ!
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 02 Dec 2025, 10:57
by Abere
በአክሱም ሃውልት ላይ ያለው ጽሁፍ ይናገራል። ግን ይኸ የጠመጠመው ወያኔ "ቄስ" ጭንቅላቱ ትክክል ይመስልሃል ወይ? ትንሽ የአእምሮ ችግር ያለበት ይመስለኛል -ቅሟል፤ ወይስ ትንሽ አልኮል ቀምቅሟል?
Selam/ wrote: ↑02 Dec 2025, 10:01
ትክክል ነው፣ ትግሪኛ የአክሱም ስረወ-መንግስት ከወደቀ በኋላ የተፈጠረ ቋንቋ ነው።
Axumezana wrote: ↑01 Dec 2025, 15:49
Abere አማርኛ አክሱም እንደተፈጠረ ታሪክ መርምረህ አግኝ!
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 02 Dec 2025, 11:54
by Axumezana
ምእራብ ትግራይ አማርኛ መናገር ክልክል ነበር የሚለውን እዛው ሁመራ ላይ ትክክል እንዳልሆነ Axumezana አይቷል!
ቅኔ እቀኛለሁ በአማርኛዬ
አረንጓዴ፥ ቀይ፥ብጫ ባንዴራዬ
ማነው ተገንጠል የሚለኝ ከራሴው ጋዳዬ
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 02 Dec 2025, 12:08
by Right
ማነው ተገንጠል የሚለኝ ከራሴው ጋዳዬ
Aren’t you guys the one who waved a Killil flag in Washington DC as if you are a country?
TPLF is a liberation front working to separate Tigray from Ethiopia.
You can’t have it both ways. Every thing has a limit. You spoiled lazy warmonger either you have to abide by the rules of law and work for a living OR you have to go on your own amicably and in Ethiopian terms.
Dishonest people should be shot in public square.
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 02 Dec 2025, 14:08
by Abere
ሁመራ ምድር ላይ ምዕራብ ትግራይ የሚባል የለም።
መገነጣጠያ፤ መላላጫህን - ከደደቢት ይዘህ ራስህ ዘልቀህ፤
ማንን ወንጀለኛ፤ ማንን ሰው ጠል ትፈርጃለህ?
በአንድ አፍ ሁለት ምላስ - ይኸ መጥፎ ጠባይ፤
ሰው ከሰው የሚያፋጅ- ፍጹም ትውልድ ገዳይ፤
የእፍኝት እሥስቶች አንጃ - ልማድ ሆኖ ትግራይ፤
ሱባዔ ፥መከራ ሰቆቃ እና ስቃይ።
ለእውነት የሚሸነፍ ጀግና ጠፍቶ ትግራይ፤
ውሸት ካባ ለብሶ፤ ነግሦ በዐደባባይ
በማያገባው ገብቶ ወልቃይት እያለ ይኖራል በስቃይ።
ከአገር ሆድ ይሰፋል - የአበው ብሂል ጠፍቶት፤
ኢትዮጵያ ጠባበት- አባይ ትግራይ ሰፍቶት፤
ማልዶ ጥል ማልዶ ጥል - ድንፋታ ለጥፍት፤
ትግሬ ወልዶ እንዳይስም፤ እንዳያድግ ህጻናት፤
አማራ በአገሩ እንዳይኖር በዕረፍት፤
ሰው ሰላም ኑሮት ገባያው በረከት፤
በአንድ እራስ ሁለት ምላስ -ነጋ ጠባ ሁከት፤
ይኸ ሁኖ ቀረ የወያኔ በረከት።
Axumezana wrote: ↑02 Dec 2025, 11:54
ምእራብ ትግራይ አማርኛ መናገር ክልክል ነበር የሚለውን እዛው ሁመራ ላይ ትክክል እንዳልሆነ Axumezana አይቷል!
ቅኔ እቀኛለሁ በአማርኛዬ
አረንጓዴ፥ ቀይ፥ብጫ ባንዴራዬ
ማነው ተገንጠል የሚለኝ ከራሴው ጋዳዬ
Re: ተፈናቃዮች ይመለሱ !
Posted: 02 Dec 2025, 14:30
by Axumezana
Abere respect the Ethiopian constitution ! መተከል was part of Gojjam during Derg time but now it is under Benshangul , similarly two weredas of Afar were part of Tigray during Derg time . Same is true for Western Tigray. You cannot apply double standard. The choice at your hand is to chose Abiy with Western Tigray & Arat killo under his grip( both Amhara & Tigray trapped in Abiy's divide & rule strategy) or FANO+TDF + OLA alliance finishing Abiy. If you are a pragmatic & reasonable scholar the choice is clear! Look in to the future on how alliance between Tigray and other Ethiopians including Amhara could save Ethiopia from disintegration & give birth to new peaceful & prosperous Ethiopia under new regional structure down the line . Axumezana's standing vision is the establishment of Hybrid confederated/ Federated states centered at Axum( the Confederation could include Sudan, Eritrea, Djibouti, Somalia and other Ethiopian Federal states )