ለተጋዳላይ ደመቀ!
Posted: 30 Nov 2025, 22:48
አማራ ነኝ አለ ደመቀ ለማያውቁት
አያያዙን ይዘው ጭብጦውን ቀሙት
ይዛችሁ አምጡልኝ መቀሌ እሰሩት
ደማቸው ይጮሃል በእርሱ የተበሉት
ተከዜ ተጥለው ሱዳን የተተፉት

[/quote]
አያያዙን ይዘው ጭብጦውን ቀሙት
ይዛችሁ አምጡልኝ መቀሌ እሰሩት
ደማቸው ይጮሃል በእርሱ የተበሉት
ተከዜ ተጥለው ሱዳን የተተፉት

[/quote]