Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13010
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch! ጥበብ ሲጠራህ እንደዚህ ነው:: በአማራ ክልል ያሉት እንደዚህ ዓይነት ዘፋኞች የዓለምን የሙዚቃ ገበያ መቆጣጠር የሚያስችል አቅም አላቸው ::

Post by Thomas H » 30 Nov 2025, 15:50

ይሄ ልጅ አሁን ዘፍኖ ልቡ ወልቋል:: እስኪ እንፀልይለት ! ይሄ ህመም ነው እንጂ ጥበብ አይደለም ::