Page 1 of 1

የቤተ እስራኤሎች ስድግ በዓል!

Posted: 29 Nov 2025, 15:51
by Horus
በእኔ ግምት ስግድ ማለት ሁለት ነገሮች ይመስለኛ ። አንዱ የስግደት ጸሎት ማለት ይመስለኛል ። ሌላው የዝግድ ጸሎት ማለት ይመስለኛል ። ዝግድ (ወዝግድ) ማሰብ ፣ ማስታወስ ፣ መዘከር ፣ ልክ ምጋና እንደ ማቅረብ ፈጣሪ ላደረገልን ሁሉ በማሰብ ፣ በማስታወስ፣ በመዘከር ጸሎትና ውዳሴ ማቅረብ ማለት ነው።

ስግድ ግዕዝ ነው

ዝግድ ክስታኔ ጉራጌኛ ነው ።



Re: የቤተ እስራኤሎች ስድግ በዓል!

Posted: 29 Nov 2025, 17:58
by Dama
Wezgid, zigdot= mastawes=remembering...same in 7bet
You may be stretching your knowledge of Gurage language to state that some traditions such as Sigid of Ethiopian Jews, one of their notable personality was Colon.FiqreSellasie Wegdetes, borrowed root words from Gurage. This could be taken as expression of Gurage superiority and is not a good image for Gurage because it has no material benefit for being perceived as such.
:lol: :lol: