Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 5964
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጌታቸው አብይን አልተከላከለለትም. አብይ እፅቀ ስላሴን ወይም ጌድዮን ጢሞጥዮስን ቶሎ ወደ ሚድያ አምጥቶ ዳሜጅ ኮንትሮል ካልሰራ አለም አቀፍ መገለል ይደርስበታል

Post by Odie » 28 Nov 2025, 15:58

eden wrote:
28 Nov 2025, 15:52
https://www.900
የትግራይዋ ጫልቱ ወይም ጊፍቲ ኤደን ከሶዶ ሌባው ሁሬሳ ሜድያ አያጣቀስች ለኦሮሙማው መሪ ማቃለጥ ጀመረች!የሚዘው ያጣ ታጋሩ :lol:
ስንት ብልግና የስደባትን ሁሬሳን ጠጋ ጠጋ ስትል አላማረንም ነበር :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጌታቸው አብይን ፊት ለፊቱ ሲቀጠቀጥ እያየ አልተከላከለለትም. አብይ እፅቀ ስላሴን ወይም ጌድዮን ጢሞጥዮስን ቶሎ ወደ ሚድያ አምጥቶ ዳሜጅ ኮንትሮል ካልሰራ አለም አቀፍ መገለል ይደርስበ

Post by DefendTheTruth » 28 Nov 2025, 16:26

Abiy was NOT the true target, the whole show was about hurting Ethiopia. Why then target Abiy covertly? His only crime was his determination to pull Ethiopia out of poverty and decades of dehumanizing begging culture. They said it explicitly when the man brought about the issue of MEGA to the discussion, where Getachew never felt about what is the problem could be in making one's country great (again). That revealed how and why he has still where he comes from at the heart, the same TPLF that hated Ethiopia and still managed to rule over Ethiopia for about 30 years.

ቁጭት!


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጌታቸው አብይን ፊት ለፊቱ ሲቀጠቀጥ እያየ አልተከላከለለትም. አብይ እፅቀ ስላሴን ወይም ጌድዮን ጢሞጥዮስን ቶሎ ወደ ሚድያ አምጥቶ ዳሜጅ ኮንትሮል ካልሰራ አለም አቀፍ መገለል ይደርስበ

Post by DefendTheTruth » 28 Nov 2025, 16:43

eden

ኢትዮጵያን ወደብ አልባ አገር የአደርጓት ጠላቶች ዛሬም አሉ፤ ኢትዮጵያ እንድትነሳ ዛሬም ነጌም አይፈልጉም፣ ኢትዮጵያ እንድትጠነክር አይመኙም፣ ይልቁንም ኢትዮጵያ በዉስጥ ጉዳያዋ እየተናኮረች እንድትቀጥል ነዉ፣ ፍላጎታቸዉ። ደግነቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሕዝብን ጉዳይ የምመሩት ሰዎች ይህን ጉዳይ ጠንቅቆ ያዉቁታል። የጌታቸዉ መከላከል ወይም አለመከላከልን ትዝብት ነዉ ትርፉ ብለን ብናልፈዉ በቂ መሰለኝ።

ራሳቸዉ አሳልፈዉ ሰጥቶ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል የወሰኑ ሰዎች ናቸዉ ዛሬ አገሪቷን እየመሩዋት ያሉት ሰዎች!

አንቺም በርቺበት!


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጌታቸው አብይን ፊት ለፊቱ ሲቀጠቀጥ እያየ አልተከላከለለትም. አብይ እፅቀ ስላሴን ወይም ጌድዮን ጢሞጥዮስን ቶሎ ወደ ሚድያ አምጥቶ ዳሜጅ ኮንትሮል ካልሰራ አለም አቀፍ መገለል ይደርስበ

Post by DefendTheTruth » 28 Nov 2025, 17:36

eden,

it is the continuation of long held standpoint that Ethiopia should be kept small, never to be great again!

That was the stand that led the world to deny Ethiopia to arm herself in a self-defense in the face of advancing fascist imperial regime of Europe to conquer Ethiopia. Ethiopia managed to keep her independence and free of colonial bondage. That was a constant source of thorn in the mud to them and now they get a nightmare at the idea of Ethiopia Made Great Again. They exposed themselves.


Post Reply