Page 1 of 1

አክሱማኢዛና ጄ/ል ፍስሃ ማንጁስ ሞተ ወይስ ተረፈ? ካለ ለም ብቅ አይልም?

Posted: 28 Nov 2025, 15:02
by Horus

Re: አክሱማኢዛና ጄ/ል ፍስሃ ማንጁስ ሞተ ወይስ ተረፈ? ካለ ለም ብቅ አይልም?

Posted: 28 Nov 2025, 15:07
by Odie
Horus wrote:
28 Nov 2025, 15:02
Bloooooooooooooood in your hand here and there :mrgreen:
Drifter blood sucking ex-EPRP :mrgreen:

Re: አክሱማኢዛና ጄ/ል ፍስሃ ማንጁስ ሞተ ወይስ ተረፈ? ካለ ለም ብቅ አይልም?

Posted: 28 Nov 2025, 15:22
by Axumezana
ሆረስ አብይ ከአገር መሪነት ወደ አሸባሪነት መቀየሩን ተረጋግጠዋል!

Re: አክሱማኢዛና ጄ/ል ፍስሃ ማንጁስ ሞተ ወይስ ተረፈ? ካለ ለም ብቅ አይልም?

Posted: 28 Nov 2025, 15:29
by Horus
Axumezana wrote:
28 Nov 2025, 15:22
ሆረስ አብይ ከአገር መሪነት ወደ አሸባሪነት መቀየሩን ተረጋግጠዋል!
ጥያቄዬን ዘለልከው!

250 ሺ የትግሬ "መከላከያ" ጦር ያደራጃችሁት ትግሬን ከማን ለመከላከል ነው? :lol: :lol: :lol: :lol:

እመነኝ ያድዋ ትግሬ ወይም ተገንጥሎ አገር መሆን አለያም በኢትዮጵያ ሕግ ስር ይገዛል!!!

ስለዚህ ማንጁስ የትም አያመልጥም ባስመራ በኩል ሱዳን ሄዶ በሰላም ካልኖረ በተቀር !

ይልቁስ ሃቁን ነገረን ሞተ ወይስ ተረፈ?

Re: አክሱማኢዛና ጄ/ል ፍስሃ ማንጁስ ሞተ ወይስ ተረፈ? ካለ ለም ብቅ አይልም?

Posted: 28 Nov 2025, 16:32
by Axumezana
ፋኑዬ አአ ግባ ብለናል!

viewtopic.php?f=2&t=371438