Page 1 of 1
THE LARGEST WATER PARK IN AFRICA!
Posted: 28 Nov 2025, 14:29
by Horus
በአፍሪካ ትልቁ የውሃ ፓርክ እየተሰራ ነው!
ለኮፕ32 2027 ውብ ሆኖ ይደርሳል!
ብልጽግና ካልተመቸህ ድህነት ምርጫህ ነው!
የኩሪፍቱ የግል ንብረት ነው እየተባለ ነው
Re: THE LARGEST WATER PARK IN AFRICA!
Posted: 28 Nov 2025, 14:34
by Horus
Re: THE LARGEST WATER PARK IN AFRICA!
Posted: 28 Nov 2025, 14:42
by Axumezana
ሆረስ ከመዝናናት በፊት ሰላምና ዳቦ !
Re: THE LARGEST WATER PARK IN AFRICA!
Posted: 28 Nov 2025, 15:08
by Horus
Axumezana wrote: ↑28 Nov 2025, 14:42
ሆረስ ከመዝናናት በፊት ሰላምና ዳቦ !
ቃልህን አትጠብቅም! የመቀሌን ፍንዳታ ለምን ሆነ ልትነግረን የነበረ መስሎኝ?
ግዴለም ተወው! ይህን ሰሞን ፋኖም ሆነ ወያኔ ድሮን እየዘነበበት !! ቄሱም ዝም መጻፉም ዝም

Re: THE LARGEST WATER PARK IN AFRICA!
Posted: 28 Nov 2025, 15:17
by Axumezana
ሆረስ እንዴት ጅላ ጅል ነው
መዝናናት ያምረዋል አብይ እየገደለው
Re: THE LARGEST WATER PARK IN AFRICA!
Posted: 28 Nov 2025, 15:18
by Odie
Horus wrote: ↑28 Nov 2025, 14:29
በአፍሪካ ትልቁ የውሃ ፓርክ እየተሰራ ነው!
ለኮፕ32 2027 ውብ ሆኖ ይደርሳል!
ብልጽግና ካልተመቸህ ድህነት ምርጫህ ነው!
የኩሪፍቱ የግል ንብረት ነው እየተባለ ነው