Page 1 of 1

አብይ አህመድ በመከላከያ ጥበቃ አጅቦ ራያ ኮረም አላማጣ ያሰፈራቸው ወያኔ-ትግሬዎች የአማራ ህዝብ እና ምዕምን መቆሚያ መቀመጫ እያሳጡ ነው።

Posted: 28 Nov 2025, 13:31
by Abere
አብይ አህመድ በመከላከያ ጥበቃ አጅቦ ራያ ኮረም አላማጣ ያሰፈራቸው ወያኔ-ትግሬዎች የአማራ ህዝብ እና ምዕምን መቆሚያ መቀመጫ እያሳጡ ነው። ጌታቸው ረዳን ለትግራይ የቆመ በማስመሰል በሰፋሪ ወያኔ አማራ ፍዳ እየበላ ነው።
There will never ever be a single issue Abiy Ahmed stands for Amhara. He is all about stealing Amhara people and their territory to give away to Woyane. That is why is fighting against Amhara Fano; and that is why he is completely rejected by Amhara and his OLF-ENDF ambushed and killed, even by children and women.

Re: አብይ አህመድ በመከላከያ ጥበቃ አጅቦ ራያ ኮረም አላማጣ ያሰፈራቸው ወያኔ-ትግሬዎች የአማራ ህዝብ እና ምዕምን መቆሚያ መቀመጫ እያሳጡ ነው።

Posted: 28 Nov 2025, 13:41
by Abere
የወያኒያዊ/ ኦነጋዊ ፓትርያርክ እና ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በራያ ኮረም አላማጣ ክርስቲያን ምዕምን ላይ እያደረሰ ያለውን ወከባ፤ መታሰር፤ መሰወር ወንጀል ተባባሪ በመሆን ዝምታ መርጠዋል። አዛዝዔል ለሆነው ከይሲ ከሳቴ-ጭራቅ በስውር ድጋፍ መስጠታቸውን ማረጋገጫ ከዚህ በላይ የለም። የፓለቲካ ፓርቲ ሲኖዶስ ምክርቤት በእውነቱ የአደባባይ ምስጢር ተመስሏል።