I AM HORUS. I COME FROM A THANKSGIVING CULTURE, A GRATEFUL PEOPLE!
በዚህ አለም ስለመኖራቸና ኢትዮጵያዊ ሆነው ስለመወለዳቸው ምስጋና የማያቀርቡ የመንፈስ ብቻ ሳይሆን ያይምሮም ድሆች ናቸው ! ኬር ዬሁን! አሚን! የኔ ነፍስ በተሰራባት አለም ማንኛውም ነገር በምስጋና ተጀምሮ ማንኛውም ነገር በምስጋና ያበቃል ! ኬርታ ይባላል!
Re: I AM HORUS. I COME FROM A THANKSGIVING CULTURE, A GRATEFUL PEOPLE!
የዛሬ 18 አመት!
የእናት ምስጋና! እግዚአብሄር ይስጥሽ !
የእናት ምስጋና! እግዚአብሄር ይስጥሽ !
Re: I AM HORUS. I COME FROM A THANKSGIVING CULTURE, A GRATEFUL PEOPLE!
እንዝር ናሜ ! ጆር ስጢኝ!