ተቅርስ ጎይን ኧነብር! ከቅርስ ጋር ነው የምኖረው! በሙዚየም ውስጥ የሚኖረው ዘውገ ሙሉጌታ
ለምንድን ነው ቤትክን ወደ ሙዚየም የለወጥከው ተብሎ ሲጠየቅ 'ሰው የተፈጠረው ታሪክ ሊሰራ' ይለናል ይህ ታሪካዊ ሞዴል ሰው!
Re: ተቅርስ ጎይን ኧነብር! ከቅርስ ጋር ነው የምኖረው! በሙዚየም ውስጥ የሚኖረው ዘውገ ሙሉጌታ
ይህ ሰው መሬት ንብረቱን ሸጦ ነው ቤቱን ወደ ሙዚየም የለወጠው! አሁን ላይ ሰዎች ከሌላ ክልል እየመቱ ይጎበኙታል! የሳይንስ ሙዚየም ሁሉ አለው! ይገርማል! ይህ ሰው እጅግ ትልቅ ነገር ይሰራል!