Page 1 of 1

በረከት ገበሬዋ ለአብይ እንትኔን አልሰጥም በማለትዋ ወህኒ ቤት ወርዳለች።

Posted: 27 Nov 2025, 12:37
by Misraq
ሃገሪቱ ውስጥ ያለው ነገር በሙሉ ለእኔ ይገባኛል የሚለውና በልጅነቱ በይህነት ያደገው አታቱርክ በሉኝ የሚለው ዓብይ በረከትን ካልቀመስኩሽ ብሎ አስቸግሮ ስላልተሰጠው በብስጭት አሳስሯታል።

እንደሚታወቀው በአንድ ወቅት ተወዳጅነትን አትርፋ የነበረችው በረከት ለዓብይ መፅሃፍ ምርቃት 50 ሚልየን በመስጠቷ ከህዝብ ጋር ቅራኔ ገብታ ነበር።

Please wait, video is loading...