Page 1 of 1

የዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለትካ ማለት፥

Posted: 27 Nov 2025, 12:29
by Naga Tuma
ፕሮፌሰር ያልሆነን ነጋ ቱማን ምስራቅ ፕሮፌሰር ማለት

ነጋ ቱማ ሆረስን ተታላይ ኣትሁን ብሎ መምከር

አበረ ሆረስ ለወደፊት የሚታወቅ ጥናት ያለዉ ፕሮፌሰር ነዉ ብሎ ነጋ ቱማን መምከር

ሆረስ የሆረስ ማኒፌስቶ ያለዉን ጽፎ ለኣንባቢዎቹ መለጠፍ

ዩንየን እና ምስራቅ ከኢትዮጵያ ፖለትካ ዉጣ ብሎ ሆረስን መምከር እና ማስፈራራት

ነጋ ቱማ የፖለትካ ሳይንትስት የተባለን ሆረስን ከሃገሩ ፖለትካ ዉጣ ማለት ግፍ ኣይዴለም ወይ ብሎ መጠየቅ

አበረ ሰንበት ብሎ የምስራቅ መንፈስ እንዴት ሆኖ ሆረስ ላይ ተጋባ ብሎ መገረም

የኤርትራዉ ቴምት ሆረስን፣ ምስራቅን፣ ዩንየንን የዚህ መድረክ ኣንዱን ዉይይታቸዉን ታዝቦ ሁላችሁም ኢድየቶች ናችሁ ብሎ መወረፍ

ሆረስ ሰንበት ብሎ አበረን የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ብሎ መወረፍ፣ አራት ኪሎ ስትደርስ ደዉልልኝ ማለት

ሆረስ ሰንበት ብሎም ነጋ ቱማን ኣንቲ ሴሜትክ፣ ጸረ ክርስትያን፣ ፕሮፌት፣ ወዘተ ማለት

አበረ ቦረና ድረስ ሄጄ ሳይንስ ማስተማር የምችል ታላቅ ነኝ ማለት

መሰንበት ደጉ ገና ስንቱን ያሰማን ይሆን?

Re: የዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለትካ ማለት፥

Posted: 27 Nov 2025, 12:45
by Right
Nega Doma,
Only you may understand what you have scribbled out there.
I have a hard time understanding your comment. Deliberately vague and confusing.
NT + DDT+ Horsie = DOMA

Re: የዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለትካ ማለት፥

Posted: 27 Nov 2025, 13:44
by Selam/
የ PeePee አዲሱ የወጣቶች ማነቃቂያ መመሪያ:

“ድድብ ስግጥ በል በረከት እንዲወርድልህ”

ነጋው መንጋው የዚያ ደቀ መዝሙር ነው!

Right wrote:
27 Nov 2025, 12:45
Nega Doma,
Only you may understand what you have scribbled out there.
I have a hard time understanding your comment. Deliberately vague and confusing.
NT + DDT+ Horsie = DOMA

Re: የዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለትካ ማለት፥

Posted: 27 Nov 2025, 14:00
by Odie
Selam/ wrote:
27 Nov 2025, 13:44
የ PeePee አዱሱ የወጣቶች ማነቃቂያ መመሪያ:

“ድድብ ስግጥ በል በረከት እንዲወርድልህ”

ነጋው መንጋው የዚያ ደቀ መዝሙር ነው!

Right wrote:
27 Nov 2025, 12:45
Nega Doma,
Only you may understand what you have scribbled out there.
I have a hard time understanding your comment. Deliberately vague and confusing.
NT + DDT+ Horsie = DOMA
Brother Tuna sometimes could really be a Tuna salad :lol: :lol:

Re: የዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለትካ ማለት፥

Posted: 27 Nov 2025, 15:39
by Naga Tuma
Translation: You ignore a scribble of someone else if you don’t understand it.
Right wrote:
27 Nov 2025, 12:45
Nega Doma,
Only you may understand what you have scribbled out there.
I have a hard time understanding your comment. Deliberately vague and confusing.
NT + DDT+ Horsie = DOMA

Re: የዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለትካ ማለት፥

Posted: 27 Nov 2025, 15:47
by Naga Tuma
የሆረስ ማኒፌስቶዬ ይሄ ነዉ ብለህ ለኣንባቢዎችህ የለጠፍከዉን እንደ ቱና እና ሳላድ ነዉ ብለህ ደባልቀህ በላሀዉ ወይስ ረሳሀዉ?
Odie wrote:
27 Nov 2025, 14:00