Page 1 of 1
WHAT DOES ETHIOPIA NEED? ETHIOPIAN NATIONALISM!
Posted: 26 Nov 2025, 23:15
by Horus
Re: WHAT DOES ETHIOPIA NEED? ETHIOPIAN NATIONALISM!
Posted: 26 Nov 2025, 23:19
by Horus
Re: WHAT DOES ETHIOPIA NEED? ETHIOPIAN NATIONALISM!
Posted: 26 Nov 2025, 23:27
by Horus
Re: WHAT DOES ETHIOPIA NEED? ETHIOPIAN NATIONALISM!
Posted: 27 Nov 2025, 00:05
by Horus
Re: WHAT DOES ETHIOPIA NEED? ETHIOPIAN NATIONALISM!
Posted: 29 Nov 2025, 00:03
by Horus
Re: WHAT DOES ETHIOPIA NEED? ETHIOPIAN NATIONALISM!
Posted: 29 Nov 2025, 00:10
by Horus
Re: WHAT DOES ETHIOPIA NEED? ETHIOPIAN NATIONALISM!
Posted: 29 Nov 2025, 00:26
by Odie
Re: WHAT DOES ETHIOPIA NEED? ETHIOPIAN NATIONALISM!
Posted: 29 Nov 2025, 00:34
by Horus
Re: WHAT DOES ETHIOPIA NEED? ETHIOPIAN NATIONALISM!
Posted: 29 Nov 2025, 00:34
by sesame
Poor Horsey,
While you hallucinate, the PP goons are siphoning billions of birr from the disintegrating nation. Ethiopian nationalism is DEAD. It is every dog for him/herself!
Finfinne Times
8h
እራሳቸውን በብልፅግና ስም ያደራጁት የዘራፊዎች እና የማፊያ ቡድኖች ሀገሪቱን በሁሉም አቅጣጫ ዘርፈው እየጨረሷት ነው :: ሁሉም ሀገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ እነዚህን የዘራፊ ስብስቦች ለማስቆም መተባበር አለበት ::
ድሬዳዋ ኤርፖርት ሰፈር ነዋሪ የነበሩትን ድሆች በልማት ተነሺ ስም ምንም አይነት ተተኪ መሬትም ሆነ የገንዘብ ካሳ ሳይሰጣቸው ካስነሷቸው ቦሀላ ከመንግስት ቢሮዎች በጀት ፣
መሬቱን ለዳያስፖራ ፣ ለባለሀብቶች ሸንሽኖ በመሸጥ እና የተያዘን ኮትሮባንድ አ/አ ድረስ በመውሰድ እየተሸጠ በቦታው ላይ ፎቅ እየተሰራላቸው የሚገኙት ባለስልጣናት ስም ዝርዝር እና በወቅቱ የነበረው በሀይል የማፈናቀል ተግባር በቪድዮ ይህንን ይመስላል
ቤት እየተገነባላቸው ያሉት ሰዎች ስም ዝርዝር እና የመሬት ስፋት
°ከዲር ጁዋር የድ/ደ/አ/ከንቲባ 300 ሜ/ካ
°ሀርቢ ቡህ የድ/ደ/አ/ም/ከንቲባ 300ሜ/ካ
°አብራሂም ዩሱፍ የብ/ፓ/ፅ/ሀላፊ300ሜ/ካ
°ሳጂድ አሊዬ መሬት ልማት ቢ/ሀ300ሜ/ካ
°ገበየው ጥላሁን ከ/ፅ/ቤ ሀላፊ 200ሜ/ካ
°ሮቤል ጌታቾ የስራ ክህሎት ቢሮ ሀላፊ 200ሜ/ካ
°አሂር ሀጂ ኑር የሲቪል ሰርቢስ ቢሮ ሀላፊ 200ሜ/ካ
°ሙሉካ መሀመድ የገነዘብና ኢኮኖሚ ቢ/ሀ 200 ሜ/ካ
°ቡሩክ ፈለቀ ካሚኒኬሽን ቢ/ሀ 200 ሜ/ካ
°አብዱሰላም መሀመድ የፀጥታ ቢ/ሀ 200ሜ/ካ
°ኢነጂነር ጀማል የከተማ ስራስካጅ ቢ/ሀ 200 ሜ/ካ
°ሱልጣን አሊዪ ትምህርት ቢ/ሀ 200 ሜ/ካ
°ደረጀ ፀጋዬ ብልፅግና ፅ/ቤ አመራር 200 ሜ/ካ
°ሻኪር አህመድ የብልግና ፅ/ቤ አመራር 200መ/ካ
°አለሙ መግራ የድሬ ደዋ ፓሊስ ኮሚሽን ኮምሽነር 200ሜ/ካ
°የሄነው ሽፈራው የድሬ ደዋ ፓ/ኮ/ወ/መከላከል ሀላፊ 200ሜ/ካ
°አብዱሰላም መሀመድ ገቢዎች ፅ/ሀላፊ 200ሜ/ካ
°ሹክሪ አብዱረማን የመንገድ ት/ሀ 200ሜ/ካ
ጀማል አህመድ ደምብ ማስከበር ፅ/ሀ 200 ሜ/ካ
°ፈቲያ አደን የድ/ደ /ም/አፈጉባዬ 200ሜ/ካ
°የፋርሴ ቡላ አመራር (አርቲስት ሀብታሙ ለሙ ቃንቄ ሾው) 200 ሜ/ካ
°አደም ፋራ 1000ሜ/ካሬ
°ደምበላሽ ገ/ሚካኤል 1000ሜ/ካ
°የጤና ቢሮ,የከተማ ኮንስትራክሽን ቢሮ እና የሴቶችና ህፃናት ቢሮ ሀላፊዎች እንዳሉበት እርግጠኛ አይደለንም።
ከስፍራው የተፈናቀሉት ደሀዎች ከ 160 በላይ አባወራዎች ሲሆኑ ዛሬም በየ ጢሻው ድንኳን ተክለው ፣ ላስቲክ ዘርግተው ህይወትን እየገፉ ይገኛሉ።
Via, [©Gumaa Saqqataa Gem]
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://www.facebook.com/share/p/1cK7tW9i3s/
Re: WHAT DOES ETHIOPIA NEED? ETHIOPIAN NATIONALISM!
Posted: 29 Nov 2025, 01:37
by Horus
Sesame,
አንተ የግብጽ ተላላኪ! አንተማ መች ኩርማን መሬት ሰረቅ! ቀይ ባህርን ነው ከኢትዮጵያ የሰረቀከው ! ምርጫህ 2 ነው ፣ በሰላም መልስ፣ አይ ካልክ እንደ አገር ትፈርሳለህ !
https://www.youtube.com/shorts/6m9YD8E-gJQ