Page 1 of 1
ጌታቸው ረዳ የአልጃዚራውን መህዲ ሃሰን ኮነነ
Posted: 26 Nov 2025, 17:55
by Thomas H
ለቃለ መጠየቁ ሲጋብዘኝ ዳይፐር አድርገህ እንድትመጣ ብሎ አላስጠነቀቀኝም እያለ ነው
https://www.youtube.com/shorts/7F0ZDKZnl6E
Re: ጌታቸው ረዳ የአልጃዚራውን መህዲ ሃሰን ኮነነ
Posted: 26 Nov 2025, 21:36
by Fed_Up
በእሱ እና በአለቃው ፋንታ እኛ ተሸማቀን ተሸማቀን... በሳቅ ሞተናል:: ሰው እንደዚህ ወርዶ ገኛል ብዬ አስቤ አላቅም:: የዚህ የአብይ አዛባ ደግሞ ለየት ያለ የመሬት ላይ መፈጥፈጥ ነው የገጠመው:: ማገገም ይኖራል ተብሎ ፈጽሞ አይታሰብም:: አለቀ ደቀቀ...

Re: ጌታቸው ረዳ የአልጃዚራውን መህዲ ሃሰን ኮነነ
Posted: 30 Nov 2025, 11:59
by Thomas H
ከውፍረት ጋር በተያያዘ ብዙ የጤና ችግሮች ያለበት ጌታቸው ከዳ በቅርቡ ይሞታል ተብሎ እየተጠበቀ ነው
