Page 1 of 1

"በአማራ ላይ ሂሳብ እናወራርዳለን" ህወሓት - ጌታቸው ረዳ። ይህ የዘር ማጥፋት አቋም ግን አልጄዚራ እንደሌሎቹ ዐማራ ጠል ኮርፓሬሽን ሚዳያዎች አልጠየቀም።

Posted: 26 Nov 2025, 17:41
by Abere
"በአማራ ላይ ሂሳብ እናወራርዳለን" ህወሓት- ጌታቸው ረዳ። ይህ የዘር ማጥፋት አቋም ግን አልጄዚራ እንደሌሎቹ ዐማራ ጠል ኮርፓሬሽን ሚዳያዎች አልጠየቀም። የወያኔዎች የጋርዮሽ አላማ የሆነው አማራ ላይ ሂሳብ ማወራረድ ነው - ይህ ግን በአማራ ላይ ስለሆነ እንደዘር ማጥፋት አይቆጠርም በአማራ ጠል ጉቦ ጠገብ የኮርፓሬሽን ሚዳያዎች።