Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16518
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የወደቡ ጉዳይ ምን ደረሰ? የብልፅግና ቩቩዜሊዎች መልስ ስጡን lol

Post by Misraq » 26 Nov 2025, 00:59

እንዴ እንዴት ነው ነገሩ? ፀጥ ረጭ አለ እኮ ነገሩ። ኤርትራ ቦለስቲክ ሚሳኤል መታጠቋ ነው ወይስ የአብይን ድሮን ጆሮውን መትታ መጣሏ ነው ብልፅግናን ፀጥ ያሰኘው።

ወይስ የስልጤ ፡ የጋላና የሶዶ ቅዘናም ቱሪናፋ መዝመት ፈርቶ አማራም አልዘምትልህ ብሎት እንደዚህ የተረሳው
?