Page 1 of 1

በአፋር ክልል የፈነዳው እሳተ ጎመራ የሻእቢያ እጅ እንዳለበት የአረብ ኤምሬት እና የብልፅግና ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው።

Posted: 25 Nov 2025, 18:15
by Digital Weyane

Re: በአፋር ክልል የፈነዳው እሳተ ጎመራ የሻእቢያ እጅ እንዳለበት የአረብ ኤምሬት እና የብልፅግና ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው።

Posted: 25 Nov 2025, 18:34
by Selam/
LOL! I sometimes like your sense of humor.

Re: በአፋር ክልል የፈነዳው እሳተ ጎመራ የሻእቢያ እጅ እንዳለበት የአረብ ኤምሬት እና የብልፅግና ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው።

Posted: 26 Nov 2025, 03:28
by Meleket
ለመዝናናት ያህል ነው!
ከዚህ ቀደም በሰሜን ሸዋና በጎጃም ዝናብ ያዘነብነው እኛ ነበርን። አሁን ደግሞ በአፋር የታየውን እሳተጎመራ ሆነ፡ እስከ ህንድ ድረስ የተዘረጋውን የአመድ ጉም የፈጠርነው እኛው ራሳችን በውስጣዊ አቅማችን ነው። ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው። ዓለም ይህንን በቴክኖሎጂው መስክ ያስመዘገብነውን ባለ 3 ዲጅት እድገታችን ካልመሰከረች፡ በቅርቡ በራስዳሸንም ተመሳሳይ ፍንዳታ ለመፍጠር እንገደዳለን።”

“120 ሚልዬን በመድረሳችን፡ የህዝብ ችግር የለብንም፡ ህዝብ አያስፈልገንም፤ የወደብ ችግርና መተንፈሻ ስለሚያስፈልገን ግን ከተቻለ በውድ ካልሆነም በግድ የአካባቢያችንን ወደቦች እንቆጣጠራለን። ታላቅ ነበርን ታላቅም እንሆናለንበፉገራ!

ተመስገን አያውቄዎቹ ሙጥሙጥኖች ማለትም ብልጥግኖች

Digital Weyane wrote:
25 Nov 2025, 18:15
በአፋር ክልል የፈነዳው እሳተ ጎመራ የሻእቢያ እጅ እንዳለበት የአረብ ኤምሬት እና የብልፅግና ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው።