ዛሬ ኢ አር ላይ አዲስ ነገር አለ! የኤርትራዊያን ዝምታ!
Posted: 25 Nov 2025, 15:55
በእኔ ግምት ከአስመራ የተላለፈ ትዕዛዝ አለ ። ለምን? ኤርትራዊያን ዝም የሚሉት ምን ማድረግ እንዳለባቸው አንድም ከግብጽ ሌላም ከሳውዲ አረቢያ ሲነገራቸው ነው።
ኤርትራ ከኢራን ጋር የምታደርገው መሞዳሞች መጥፊያዋ እንደ ሚሆን የታወቀ ነው! በዚህ ልክ እስራኤልና አሜሪካንን መድፈር ማለት የኤርትራ ፍጻሜ ማለት ነው።
የኢሚራቲና እስራኤል ሕብረትና የሱቀር ደሴት ጦር ቤዝ እናም የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት ድጋፍ የኢሳያስን ልክ ያሳየናል !
እነ ፊፊ ጸጥ ብለዋል!