Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እናም አቢይን አትችሉትም! ተዉትና ሥራውን ይስራበት!

Post by Odie » 25 Nov 2025, 13:38

Horus wrote:
25 Nov 2025, 13:18

Stincky Sodo!
ስራው ይዘዋል‼️
Have you started begging⁉️



Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እናም አቢይን አትችሉትም! ተዉትና ሥራውን ይስራበት!

Post by Odie » 25 Nov 2025, 13:55

ስገራህን አምጥተህ ብትለጥፍ ሌላም ሌላም የሚለወጥ ነገር የለም!
Your boyfriend is no more poplar in the country although he may have invaded your rotten brain :lol:


Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እናም አቢይን አትችሉትም! ተዉትና ሥራውን ይስራበት!

Post by Odie » 25 Nov 2025, 14:16

[quote=Horus post_id=1592061 time=1764094302
[/quote]



Butler Hoe!
your lord is a dead man walking :lol:
ጥርሱ የማይነክስበት የለም::




Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እናም አቢይን አትችሉትም! ተዉትና ሥራውን ይስራበት!

Post by Odie » 25 Nov 2025, 14:51

Horus wrote:
25 Nov 2025, 14:42
ባሪያ!
እድሜህን ሁሉ በአሽከርነት የጨረስክ አዛውንት!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: እናም አቢይን አትችሉትም! ተዉትና ሥራውን ይስራበት!

Post by DefendTheTruth » 25 Nov 2025, 15:10

አብይ አህመድ ይገነባ ና አሳምሮ የዉጪ እንግዶችን (የአገር መሪዎችን) አምጥቶ ያሳያቸዋል። እነዚህ ደግሞ ይደነቃሉ፣ ላካ ኢትዮጵያ እንዲህ ናት እንዴ፣ አላወቅንም ነበር ብሎ አድናቆታቸዉን ይቻሩታል፣ ከእናንተ ጋር ለመተባበር ዝግጁ ነን ብሎ አንድ በአንድ ከኢትዮጵያ ለመወዳጀት ይሽቀዳደማሉ። ልክ ሚኒልክ ከአደዋ ቦኃላ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር የእዉቅና ና ዲፕሎማሳያዊ ግንኙነታቸዉን ለማጠናከር እንደ ተረበረቡ የአልም መንግስታት ማለት ነዉ።

የፈረደበት ፋንዶ ግን አብይን ከአባቶቹ ቤተ መንግስት ለማሽቀንጠርና ራሱን አምጥቶ ጉብ ለማድረግ የምል ቅዠት ይዞ ደፋ ቀና ስል ዉሎ ያድራል። የዞረበት የድንብርብሮች ስብስብ!


Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እናም አቢይን አትችሉትም! ተዉትና ሥራውን ይስራበት!

Post by Abere » 25 Nov 2025, 15:24

በፎቶ ሲንጋፓር መሆን ቀላል ነው። :mrgreen: ለምን እንደ ኦሮሙማ የሆነችውን የጦጣዋ ታረት ተረት ታደርገዋለሁ።
የህጻኑ ጉዳይ ። አንድት ጦጣ ማር በማስሮ ተሸክሞ ገባያ ሲሂድ መንገድ ላይ የነበረ ሰው ማስሮውን አስቀምጦ ወገቡን ሊፈትሽ ሲሄድ አይታ ከዛፍ ላይ ወርዳ የማስሮውን ማር በልታ ከጨረሰች በኋላ በቅምጫዋ ማስሮውን ከግማሽ በላይ ሞልታ ከላይ ደግሞ በተረፈው ማር ትሞላዋለች። ሰውየው ማሩ የተነካ አልመሰለውም ገባያ ደርሶ መሸጥ ሲጀምር ለካ በጦጣ ካካ ተሞልቷል። የህጻኑ አብይ አህመድ መንግስት እንድሁ ነው። ከአዲስ አበባ ወጣ ሲሉ አንዳች አገር የሚመስል ነገር የለም - የሚያስተዳድረውም ህዝብ የለም - ከአዲስ አበባ 10 ኪሜ ርቆ መሄድ አይቻልም። 300 ብር የአውቶቡስ ትኬት ቆርጠህ 10 ሚልዮን መያዦ ትኬት ይቆረጥብሃል - ገንዘቡም ይቆረጣል፤ አንገትም ይቆረጣል። ጦጣዋ በምናምኗ እንደሞላችው ማስሮ የኦሮሙማ አብይ አህመድ መንግስት በአደባባይ ገምቷል - ሸቷል። እውነቱ ይኸ ነው።
ማታ ከገባያ መልስ ያች ጦጣ ዛፍ ላይ ሳይሆን ያደረችው ሰማይ ቤት ነበር። የአደባባይ ነውር ስለፈጸመች። የኦሮሙማ ዕጣ ይህ ነው የሚሆነው።

DefendTheTruth wrote:
25 Nov 2025, 15:10
አብይ አህመድ ይገነባ ና አሳምሮ የዉጪ እንግዶችን (የአገር መሪዎችን) አምጥቶ ያሳያቸዋል። እነዚህ ደግሞ ይደነቃሉ፣ ላካ ኢትዮጵያ እንዲህ ናት እንዴ፣ አላወቅንም ነበር ብሎ አድናቆታቸዉን ይቻሩታል፣ ከእናንተ ጋር ለመተባበር ዝግጁ ነን ብሎ አንድ በአንድ ከኢትዮጵያ ለመወዳጀት ይሽቀዳደማሉ። ልክ ሚኒልክ ከአደዋ ቦኃላ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር የእዉቅና ና ዲፕሎማሳያዊ ግንኙነታቸዉን ለማጠናከር እንደ ተረበረቡ የአልም መንግስታት ማለት ነዉ።

የፈረደበት ፋንዶ ግን አብይን ከአባቶቹ ቤተ መንግስት ለማሽቀንጠርና ራሱን አምጥቶ ጉብ ለማድረግ የምል ቅዠት ይዞ ደፋ ቀና ስል ዉሎ ያድራል። የዞረበት የድንብርብሮች ስብስብ!


Affable
Member
Posts: 612
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: እናም አቢይን አትችሉትም! ተዉትና ሥራውን ይስራበት!

Post by Affable » 25 Nov 2025, 15:42

Horus አይተዉትም። ለዘላለም እንደንስበታለን ያሉትን የትራይባል ሙዚቃ እያበላሸባቸው ነው። ምንም ማረግ አይችሉም። ለነሱ የምትመጥን Ethiopia በነሱ ቅዠት የሞላው አእምሮ ብቻ ነው የምትኖረው። ትንሽ ትእግስት ይኑርህ አድዋና አክሱም ጨምሮ ያን ዳንስ መደነስ ያቆማሉ እንደሚነግሩን የሚደንሱ ከሆነ to begin with.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10401
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: እናም አቢይን አትችሉትም! ተዉትና ሥራውን ይስራበት!

Post by ethiopianunity » 26 Nov 2025, 15:23

* Remove satanic star
* create reform constitution that works for ALL citizens, by adding what existed that benefited peoples and nation, through study of how other nations worked adapt it to ours, do not touch traditional values that worked for thousands of years, allow all Ethiopians to participate in it. What happened to ቡናና ሻይ ውይይት። ዓንዱ ተሳታፊ በ ዘረኞች ከተገደለ በሗላ ኣስተናጋቹን ካገር በማስፈራራት ኣስወጡት! It was very good program!
* Bring back ክፍለ ሃገር ለምን በኣካባቢው ስም በመሰየም በዘር ሳይሆን፣ ኣሁን ደሞ፣ ደቡብ ሰሜን ምራብ ምስራቅ ሊሰየም ነው በማለት ሻቢያና ሕዋሃት የመለያያ ስም በመስጠት ደቡባቢዎች ሰሜናዊዎች በማለት የመለያያ ስም መጠቀም ጀምሯል. The regions can be further added more without unnecessary swallowing the other. However regions should be created based on the geographic settings that benefits the people without stepping on others. Allow every Ethiopians to move around to work, live without violating the rules of the regions. No flags for regions but symbols that represent the region for instance, if one region is well known on things for example coffee, then the emblem can be that
* ethnic discrimination or any sort must be illegal. However there could be conspiracy where groups that have agendas to take over or change things by violating people's right by laying the ground secretly. This will create conflict among peoples forcing them rightly Ito discriminate any new things or secretive groups
* remove any artificial, for example imported languages, writings, religions , flags designed to divide and create new colonial subject and civil war. These are enemies of the nation. Instead decide to improve Amharic and mandatory teaching including very hard grammar! at the same time make free of all languages in every regions as well as make these languages and Geez optional to be taught. By the way, Oromiffa in Latin should be disbanded as it is falsely created and artificial where Oromiffa Latin is not indigenous and it is colony writings designed to get rid of Amharic and Geez spoken for thousands of years and unique in the Horn. Why the West teaches Amharic and Geez at their universities if it was not important and is spiritual language?
Teach most important subject ግብረገብ! Mandatory from 1st till college. English must be taught also as it is currently universal language is working language in the world
* Open the door for all citizens at the same level to be educated, then you will see creativity coming out without any interference and for success in every economy or development
* create peace and unity initiative within and outside of Ethiopia among Eritrea, Tigray and Diasporans as we are same regions without peace and unity, region will eventually disappear making a way for foreigners such as Arabs, other Africans or Westerners. The people in the Horn will eventually disappear started by Liberation fronts and Derg, and now pp who is giving every one to speak Arabic because Arabs are currently buying lands in this region! East Africa will eventually be like Northern Africa full of Arabs and Islam
* make Ethiopia independent of foreign influence by making people mobilize for peace, development, useful education, etc, not beautifying cities that does a ditch to tge nation or people. Beautifying it is classic indication of replacing peoples with foreigners making it comfortable for them. Improve diplomacy and negotiations with all nations including adversaries.

The rest, you guys add


Post Reply