Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 13:33
by Horus
ሥምና ታሪኳን ወደ ሚመጥን አስደናቂ ስልጣኔና ኃያልነት !!!!


Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 13:36
by Abere
ወደ ሀገረ- ኦሮምያ ሪፓብሊክ :lol: ይህ ጥያቄ መሆኑ ነው? Huresa, are you sure you are smarter than a 3rd grader :mrgreen:

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 13:37
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 13:41
by Odie
Horus wrote:
24 Nov 2025, 13:33
[/



ምናበኛው የከስረ ኢሃፓ!
ብልጭልጭታና ያነበብካቸው ቲየሪዎች እየነዱህ ይህንንም አታውቅም⁉️💯
ያንተ ኢቶዽያ ወደመፍረስና ወደገደል እየጋለበች ነው ነው in real time✅

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 13:41
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 13:45
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 13:51
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 13:55
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 13:56
by Odie
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ :lol:
What is in singapore for ethnically fracture country led by basic maths መደመር? ከመደመር በላይ የሂሳብ መደብ በማይገባቸው ስዎች የምትማስል አገር?

የሲንጋፒር የማሌዢያ መሪዎች ቢመጡ የሲንጋፑር እድገት በምትሃት አይመጣ? ወይስ ቆሪጣችሁ መክሯችሁ ነው?
Some asian countries could be smart and business savvy including Singapore.

ለካድሬ የሚስጥ ድርቆሽ አለቀ? ለሲንጋፑር ልትሽጡ ያቀዳችሁት አለ? የቀራችሁ አየር መንገዱ ነው :lol: :lol:

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 14:05
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 14:07
by Right
Horsie is embarrassed by his actions of supporting the clown.

He is trying his best to justify his actions. It just didn’t work for him. He is posting nonsense non stop but people are ignoring him.

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 14:25
by Fiyameta





Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 14:36
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነው?

Posted: 24 Nov 2025, 15:15
by Abere

ከሁሉም ከሁሉም ሁሬሳ ያሳዝናል፤
አገር አጠፍቶ እይዬ ዕልልታ ያቀልጣል።

አእምሮ የለው - ሲወለድ ፍጥረቱ፤
እንግዴ ልጁን ነው - የወለዱ እናቱ።

ተማሪያለሁ ይላል - ሀሁ! ስለጻፈ፤
ቁቤና ላቲኑን ስላቀላጠፈ፤
ማስተዋል ተነጥቆ- እየለፈለፈ፤
ኤቦየ! እያለ ጉራጌ ነኝ ብሎ እየቀጣጠፈ፤
ጉራጌ ሲቃጣል - በደስታ ሲቃ ልቡ እየከነፈ፤
የኦሮሙማ ውሻ - በንዋይ በጥቅም የተክለፈለፈ፤
ሶዶ-ጎርዴና ነው ለገንዘብ ከሆነ እናቱን የሚሸጥ - ነፈሱ ያላረፈ።

ኢትዮጵያ የት ጠፋች ማለት ተስኖት፤
የደም ገንዘብ በልቶ ሆዱን ቀስሮት፤
ያስታውካል ወንጀል - አይሰማው ሀፍረት።