Page 1 of 1

የሁሬሳ (ኦቦ ሆረስ) ፎቶ ቤት

Posted: 24 Nov 2025, 12:28
by Abere
የሁሬሳ (ኦቦ ሆረስ) ፎቶ ቤት :lol: :lol:




ይህ ፎቶግራፍ ተቃጠለበት ወይ ኦቦ አብይ ፌንት ነቀለበት - እንደ ቅቤ ቅልጥ ብሎ ፌንት አስነቀሉት እኮ። ወይ ጉድ እንድህ ያለ የአገር መሪ አለን እንደ ወተት እንደሚጠባ ጥጃ ከሰው ጉያ ሂዶ የሚወተፍ። እነ ሁሬሳ ነውር አያውቁ።