ፋኖ ይጨመርልን ✅
Posted: 24 Nov 2025, 10:58
የቤንሻንጉልፋኖ የጉራጌ ፋኖ የአርሲ ፋኖ የቢዛሞ ፋኖ የአዲሳባ ፋኖ የትግሬ የአፋር ፋኖ የግል ፋኖ....ፋኖ ያስፈልጋል
ታዲያ ዝም ብለህ በሽብርተኛ ለዝንተ አለም ትታረዳለህ ትረገጣለህ?
ቤንሻንጉል ውስጥ ስው ይታረዳል ጋምቤላ ውስጥ ስው ይገደላል አርሲ ውስጥ ቀሳውስትና ህፃናት ይታረዳሉ....ሶዶ ስው እንደተኛ ይቃጠላል:: ሃኪም ከሆስፒታል ሲመለስ ታግቶ ብር ተከፍሎበት አይፈታም ይታረዳል:: ቆነጃጅት የገቡበት አይታወቅም:: እናቶችና እህቶች በወታደር ይደፈራሉ:: ከሬሳ ላይ ጡት ይቆረጣል
በ88 ጎሳዎች መካከል ቤትኛውም ስፍራ የወስን ግጭት ሊፈነዳ ይችላል:: ይፈነዳል ደም ይፈሳል!
..............................
ደሃ ጉሊት ነግዶ መኖር አይችልም:: ቦሊስ ቂጡን በካልቾ ነርቶ ሽቀጡ ይበትንበታል:: የአዲስ አበባ ድሃ ጠዋት ቸር አውለኝ ብሎ ከቤቱ ወደስራ ሄዶ ሲመለስ ቤቱ ፈርሶ ሚስቱና ልጆቹ ሜዳ ፈስው ወይም ተገለውም ሊያገኝ ይችላል
......................
ስዎቹ አጋንንት አለባቸው:: ከጥላቻቸው ብዛት ይሄ ሁሉ አንሷቸው ሲሰሩ የሚውሉት:
ከስው ፊትና ከነጠላ ጥለት የባንዲራ ቀለም መፋቅ
መደንፋት:: የስበርናቸው ጨዋታ
ገዳ ጉራጌ ገባ ገዳ ሶማሌ ገባ ገዳ ትግሬ ገባ
ኢሬቻ በሲያትል ሮኬት ቅቤ እየተቀባ ተከበረ
የምንሊክን ፈረስኛ ሃውልት ሲጠብቁ ውሎ ማደር ምንሊክ እንደየሱሰ ይገለጣል በሚል ፍርሃት የጎርጊስ ቄሶችን አሳር ማብላት .........
እጮኛን ለማግባትም ሆነ ለመፈየር 8 አመት አይበዛም እንዴ?
ህዝቡ የመከራ ጥሬ ጥብስና ወጡን ወይም በኦሮምኛ ኢሬቻውን ለ 8 ድፍን አመታት እኮ ነው የበላው
እንደበግ ዝም ብሎ ከመበላት እንደፍየል መጮህ ይሻላል:: ስትበላ አገር ይወቅ አለም ይስማ! ምናልባት ስው ቢደርስልህስ?
እና Ethiopians dated OPDO/PP for solid 8 years. ኮሪዶር የምትባል ኮረዳ አዳነች ወልዳ ከማድረሷ ከላይ የተጠቀሱ ግፎች ከመፈፀማቸው የቱርክና የአረብ ድሮኖች በገጠሩ ኢትዮዽያ ለእረኛ ከመታየታቸው የስሜኑ እልቂት ከመከስቱ ቀይ ባህር ለኢሬቻ ምኞት ከማርገዝ በስተቀር ረብያለው ነገር እንዳልሆነ ግልፅ ነው:: Who wants to continue snuggling with OPDO/PP?
ከመሞት መኖር ይሻላል እሉ እማማ እርገጫቸው!
ፈውስ ስለዘገየ ፋኖ ይጨመር ፋኖ አነስ የሚባለው ለዚህ ነው! ፋኖ በሁሉ ስፍራ ከቤተመንግስት እስከ ገጠር

.................
የማሌዢያ መንግስት በዚህ አለፈ ሲንጋፑርም ተደመረ የሚሉት copy paste ያረጉትን የከተማ መብራትና ባውዛ ለማሳየት ነው? ሲንጋፑር እንዲህ በቀላሉ ትሳባለች ወይስ ሊሽጡላት የፈለጉት አለ?
ይህን መከራ መስማት ስለስለቸን ፈውስ የሚያፈጥን በሁሉም አቅጣጫ ፋኖ ይጨመርልን