Page 1 of 1

What has the Addis run to do with ብልቅጥና ፓርቲ‼️

Posted: 23 Nov 2025, 14:52
by Odie
I remember a guy called ዋርዮ joking about a baby girl called abyot during Mengistu time. Abyot name was a serious thing to joke with that time. He would say when Abyot grows and loses her virginity it will be said "አብዮት ድንግልናዋ ተወስደ". He was sure that wording won’t go well with the revolutionary authorities yet trying to poke fun on them :lol:

አሁን ብልፅግና ብሎ የፓርቲ ስም መደመር ብሎ የፓለቲካ መንገድ ምን ይሉታል⁉️

ጣጣ ውስጥ እኮ ነው ህዝቡ የገባው!

አይገርማችሁም የመንግስቱ አብዮት ታሪክ ሆነች ሲባል አብዮትን ወልዳ 4 ኪሎ ገባች!

ከዚያ በሁዋላማ አብዮት አብዮትን ወለደች :lol:
ኢትዮዽያ አሁንም አብዮት ውስጥ ነች:: አብዮት የማይለቃት ምድር!!ኢትዮዽያዊ ሁልጊዜ አብዮታዊ ሽብር ውስጥ ነው:: በኢኮኖሚ በዘር ጦርነት በትምህርት✅

የኢትዮዽያ ተማሪ የደም ግብር ለአብዮቱ አለበት አይደል ከኢሃዻ ጀምሮ እስከብላቴ አሁን ደግሞ ብሄራዊ ውትድርና :roll:
አድዮስ!
.............
አሁን ብልጥግናን ብልቅጥና ብለናታል :lol:

ዛሬ ስላማዊ ህዝብ ከተማ ውስጥ ስለሮጠ እልል በሉልኝ የብልቅጥና ሩጫ ነው በሉ እያለች cyber bullying እያካሄደች ነው ቩቩዜላዋን እየነፋች :lol: :lol:


Re: What has the Addis run to do with ብልቅጥና ፓርቲ‼️

Posted: 23 Nov 2025, 15:27
by Odie
የብልቅጥና ፓርቲ ተቀላልማ መታየት ትወዳለች

ሚልዮን ሆዳደር አስማርታ ኢትዮዽያ ኢትዮዽያ እያለች :lol:

ውስጥዋ ግን ያዘለው

OPDO== Oromo Potty Party-እነአብዲሳ ሌንጮ ለታ አባዱላ ገምዳ የሚፀዳዱበት የፅንፈኞች የዳውድ ኢብሳ ቀዠላ መርዳሳ ሃሳብ ይሚፈፀምበት‼️

ብልቅጥና ለሞዴሊንግ በሩጫ መልክ ወጣች!

መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ!