አሁን ብልፅግና ብሎ የፓርቲ ስም መደመር ብሎ የፓለቲካ መንገድ ምን ይሉታል
ጣጣ ውስጥ እኮ ነው ህዝቡ የገባው!
አይገርማችሁም የመንግስቱ አብዮት ታሪክ ሆነች ሲባል አብዮትን ወልዳ 4 ኪሎ ገባች!
ከዚያ በሁዋላማ አብዮት አብዮትን ወለደች
ኢትዮዽያ አሁንም አብዮት ውስጥ ነች:: አብዮት የማይለቃት ምድር!!ኢትዮዽያዊ ሁልጊዜ አብዮታዊ ሽብር ውስጥ ነው:: በኢኮኖሚ በዘር ጦርነት በትምህርት
የኢትዮዽያ ተማሪ የደም ግብር ለአብዮቱ አለበት አይደል ከኢሃዻ ጀምሮ እስከብላቴ አሁን ደግሞ ብሄራዊ ውትድርና
አድዮስ!
.............
አሁን ብልጥግናን ብልቅጥና ብለናታል
ዛሬ ስላማዊ ህዝብ ከተማ ውስጥ ስለሮጠ እልል በሉልኝ የብልቅጥና ሩጫ ነው በሉ እያለች cyber bullying እያካሄደች ነው ቩቩዜላዋን እየነፋች