Page 1 of 1
አምላካችን ወደብ ሰጠን
Posted: 23 Nov 2025, 13:33
by Misraq
ብሎን ነበር የበሻሻው እንጭጭ፥፥ ዲፕሎማሲ ማለት መተሻሻት የሚመስለው የበሻሻው ሰገጤ ከልቡ ወደብ ያገኘ መስሎት ነበር ከሶማሊላንድ ጋር MOU ሲፈራረም፥፥ ከዛ በህዋላ የሆነው የሚያስቅ ነው፥፥ የአሰብ ጉዳይስ ምን ላይ ደረሰ ወገን፥፥ እኔ በበኩሌ ብልጽግናዎችን አዝምቱኝ እያልኩኝ ነው፥፥ ግን ወፍ የለም
Re: አምላካችን ወደብ ሰጠን
Posted: 23 Nov 2025, 14:25
by Odie
የብልፅግና ወታደር attention Hoe ብቻ ነው የቀረው እርሱም በእድሜ ምክንያት አቅመ ደካማ ነው
Re: አምላካችን ወደብ ሰጠን
Posted: 23 Nov 2025, 15:59
by Misraq
"
የተከበረው ምክርቤት ሆይ ወደብ ወደብ ያልኳችሁ ደግሜ ደጋግሜ ሿሿ ስሰራችሁ ነው።"
OPDOs Attaaturk
Re: አምላካችን ወደብ ሰጠን
Posted: 23 Nov 2025, 16:18
by Odie
ይብላኝ አጨብጭብ ሲሉት አጨብጫቢ
We knew long ago it was a fiasco
የውሽት ኢትዮዽያ ሱሴ
Re: አምላካችን ወደብ ሰጠን
Posted: 23 Nov 2025, 17:23
by Misraq
ሁሬሳም ጭራውን በሁለት እግሮቹ መሃል ደብቆ ነገሮችን በቆረጣ እየተመለከተ ነው። ለሆዴ ብዬ ብዙ ቀባጠርኩኝ በማለት ለራሱ የጥሞና ግዜ ሰጥቷል።