Page 1 of 1

የጠ/ሚ አቢይ የፎቶው ብዛት አይተህ ሁለት ነገረ መገመት ይቻላል |AmoraView

Posted: 23 Nov 2025, 08:45
by sarcasm
የፎቶው ብዛት አይተህ ሁለት ነገረ መገመት ይቻላል

1) ህጻኑ ፎቶ ካልተነሳን እያለ ሰው ማስቸገሩን :lol:

2) ከፎቶ መነሳት ውጪ አገር የሚጠቅም ስራ አለ መሰራቱ


Please wait, video is loading...

Re: የጠ/ሚ አቢይ የፎቶው ብዛት አይተህ ሁለት ነገረ መገመት ይቻላል |AmoraView

Posted: 23 Nov 2025, 09:27
by sesame





Re: የጠ/ሚ አቢይ የፎቶው ብዛት አይተህ ሁለት ነገረ መገመት ይቻላል |AmoraView

Posted: 23 Nov 2025, 09:36
by sarcasm
Abdulbasit Abd

ደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡዱን 17 ግለሰቦችን ያካተተ ነው። ከጠቅላይ ሚኒስቴሩ ጋራ 18. (ሚዲያ Staffን አይጨምርም)
7 ፎቶ አንሺ: 3 AI Video አቀናባሪ ባለሙያዎች: 1 ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Staff (ጌዲዮን ጢሞቴዎስ): የቀሩት ፕሮቶኮል Staff ናቸው።
የጌዲዮን ጢሞቴዎስ ስራ የተለያዩ ሀገር መሪዎች ከG-20 ስብሰባ ለሻይ ሲወጡ/ሽንት ቤት ሲሄዱ ጠብቆ: በተዘጋጀ [ጊዜያዊ የኢትዮጵያ ስቱዲዮ] ከአቢይ ጋራ ፎቶ እንዲነሱ መጥራት ነው። :lol:

ቀልድ ይመስላል። የኢትዮጵያ እውነታ ግን ይሀ ነው።
#Abd