-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9817
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
የምን ማዳላት ነው!! ከዚህ በኋላ ዩጋንዳውያን የኢትዮጵያን ምድር ዳግም አይረግጧትም!! ቢረግጧትም አያድሩባትም!!
አምባሳደራችን በአስቸኳይ ዩጋንዳን ለቆ እንዲወጣ እንጠይቃለን።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9817
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የምን ማዳላት ነው!! ከዚህ በኋላ ዩጋንዳውያን የኢትዮጵያን ምድር ዳግም አይረግጧትም!! ቢረግጧትም አያድሩባትም!!
ከየኮሪደሯ ንግስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እና በምግብ ራሷን ከቻለችው ኤርትራ የትኛውን ሀገር መጎብኘት ትፈልጋላችሁ ተብለው ሲጠየቁ ዩጋንዳውያን የሰጡት መልስ እጅግ በጣም ያማል ፣ ልብን ያደማል። ዲስክሪሚኔሽን!!
ጓዶች፣ ዩጋንዳውያን ንቀውናል፣ ደፍረውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ጓዶች፣ ዩጋንዳውያን ንቀውናል፣ ደፍረውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ