Page 1 of 1

እንደ ግብፃዊው ሆረስ ርገጠው፥ቀጥቅጠው ግደለው ለሚሉ!

Posted: 22 Nov 2025, 17:35
by Axumezana
ሆረስ እስራኤል እንኳ በጠባብዋ ጋዛ ሀማስን ቀጥቅጣ ማጥፋት አልቻልምችም!
መንጌም ቀጥቅጦ መግዛትን ሞኩሮ አልተሳካለትም!

ግደለው ቀጥቅጠው
እምቢ ላለ ጥይት አጉሩሰው
የማያዋጣ ትምክህት ነው
8 አመት ሞከርከው
ምንድነው ያተረፍከው
በሚልዮኖች ሞት
የኢኮኖሚ ድቀት
የህብረተሰቡ ድህነት
ሌላውን አንተ ጨምርበት!