Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሥጋ ቁጠር ቢሉት "ጣፊያ" አንድ አለ፤ ምሁር ጥራ ቢሉት "ላጴሶ ደሌቦ" ብሎት አረፈ።

Post by Abere » 21 Nov 2025, 14:54

ሥጋ ቁጠር ቢሉት "ጣፊያ" አንድ አለ፤ ምሁር ጥራ ቢሉት "ላጴሶ ደሌቦ" ብሎት አረፈ።

ስንት በትምህርት፤ በምርምር እና በአካዳሚ የላቁ የታሪካ ምሁራን ባፈረች አገር ውስጥ አንዳንድ አውደልዳይ ምሁር ነን ባዮች ካድሬነትን ለተሻለ የግል ህይወት እንደ መወጣጫ መሰላል የሚጠቀሙ ተጠቅሰው የውሸት ዝና ሲደረትላቸው እጅግ ያስቃል። እነኝህ አራት ጸሀፊዎች ምንም አይነት የምርም፤የአካዳሚ ወይም የሳይንሳዊ መንገድ ያልተከተለ ሙሉ በሙሉ በካድሬነት እና በግጭት አስፋፊነት ስራ ተሰማርተው የሚልዮን ዜጎችን ህይወት እንድበላሽ፤ የትውልድ አእምሮ በጥላቻ እንድጨማለቅ ያደረጉ ናቸው፥

1) አስምሮም ለገሰ ( የኤርትራ ክ/ሀገር ተወላጅ )
2) ተስፋየ ገብረአብ ( በተለምዶ ገበረእባብ -የኤርትራ ክ/ሀገር ተወላጂ)
3) ገብረኪዳን ደስታ (የትግራይ ክ/ሀገር ተወላጂ)
4) ላጲሶ ዴለቦ ( ከምባታ ሀዲያ - ሸዋ ክ/ሀገር)