ሰው መሆን ምን ማለት ነው፣ ለኔ ኡነትና ዉሸት መለየት ነው።
ለምሳሌ ኤርትራ ከናት ኣገርዋ ኢትዮፕያ ተቀላቀለች ሲባል፣ የኔ ጥያቄ፣ የት ሄዳ ነበር ይሆናል፣ መልስ የለም ስለዚ ዉሸት ነው ማለት ነው፣
ኢትዮፕያ የሰወስት ሺ ኣመት ታሪክ ያላት ሃገር ነው፣ ለሰወስት ሺ ኣመት የኖረች ኣገር እንዴት ሲባል ነው ፩፩፰ ኣመት ወታደራዊ ሰልፍ የተከበረው፣
ኢትዮፕያ ላለፉት ፴ ኣመታት የባህር ሃይል ነበራት ና ላለፈው ፴ ኣመት ደግሞ ኣትጣለች። ለ፫ሺ ኣመት የኖረች ኣገር አንዴት ነው ለ፴ ኣመታት ብቻ ባህር የነበራት፣
ለኤርትራ የሰጠነው እውቅና እናነሳዋለን፣ ኤርትራ ስትገነጠል የ አኢትዮፕያ እውቅና ያስፈልጋት ነበር ወይ፣ ኣይደለም፣ ኤርትራ የ ኢትዮፕያ ኣካል ሆናም ኣትውቅም፣ የሶማልያላንድ ጉዳይ ኣስተውል። ሁሉ መንግስት የሚስፈልገው ነገር ኣላቸው ግን ኣገር ለምን መሆን ኣልቻሉም። ኣስብ ማሰብ ወንጀል ኣይደለም። ሰላም ከሌለ ሁሉም ነገር የለም፣ መንግስት ይሄዳል ኣገርና ህዝብ ግን ይኖራል፣ ኣንድ ሰው ደደብ ካልሆነ ለኮሪደሩ ገንዘቡ ከየት መጣ ብሎ የማይጠይቅ ሰው ነው ብሎ ማሰብ ይከብዳል። ብታምኑም ባታምኑም ኣገርዋ ለ ይኤኢ ተሽጣለች፣
Re: Democracy is about criticism.
እውነቱ ቢነገር ክርስትያን ታደለ ለኮሪደሩ ገንዘቡ ከየት መጣ ብሎ ሲጠይቅ፣ ይሄው ዛብጥያ ከወረደ ኣመታት ኣስቆጥረዋል፣ ታየ ደንድኣ ሃቁን ስለተናገረ ይሄው ዛብጥያ ወርደዋል። ታድያ ደሞክራሲ ካለ ህገመንግስት ካለ ለምን እነዚህ ጀግኖች ዛብጥያ ዉስጥ እየተሰቃዩ ነው፣ ለምን። ኣንድ ኣገር ያለ ህዝብዋ ፍቃድ ኣትፈርስም፣ ኢትዮፕያውያን ግን ኣንድ ደደብ መሃይም ኣገር እያፈረሰ እየተንጨበጨለት ነው። ያሳዝናል።
Re: Democracy is about criticism.
what democracy does Assmara have?
Re: Democracy is about criticism.
አመድ በዱቄት ይስቃል!