Page 1 of 1

ብቅል ሆድ ውስጥ የተደበቀውን ያወጣል እንዲሉ ፋኖ የአብይን ናላ በማዞሩ ኤርትራ ላይ ያለውን ድብቅ ተንኮል ዘርግፎታል!

Posted: 21 Nov 2025, 10:44
by Axumezana
ኤርትራን ከእንግዲህ ማታለል አይቻል
ጭራውን ቢቆላ እንደ መቻል
ትግራይን መምታት ኤርትራን መምታት ነው
ፋኑዬንም መምታት ትግራይን መምታት ነው
ምርጫው ላይ ሳትደርስ ከስርህ መንቀል ነው
መቻል መቻል ጭራህን ቁላው
አሁንስ ሰሚ የለም ቻለው