Page 1 of 1

ያዳዘር ቀበሌ ጣፊ ደቦ!

Posted: 21 Nov 2025, 00:11
by Horus
የቃል ትርጉም፣
ጣፊ = ጤፍ
ጣቤታ = የጤፍ እንጀራ
ዎደድ = ማጨድ
መጋዳ = ማጭድ
ገሞጂ = ቆላ
ዳሞት = ደጋ

Re: ያዳዘር ቀበሌ ጣፊ ደቦ!

Posted: 21 Nov 2025, 00:26
by Horus

Re: ያዳዘር ቀበሌ ጣፊ ደቦ!

Posted: 21 Nov 2025, 00:38
by Horus
ኑረና ኬላ! እዚያ የሚታየው ተራራ ውስጥ ያሉት ዝንጀሮዎች ድሮ ሰው አያሳልፉም ነበር! በተለይ ልጆችና ሴቶችን በማስቸገር! በነገራችን ላይ ሶዶ ባብዛኛው እባቦች የሚበዙበት አገር ነው ።


Re: ያዳዘር ቀበሌ ጣፊ ደቦ!

Posted: 21 Nov 2025, 00:46
by Horus

Re: ያዳዘር ቀበሌ ጣፊ ደቦ!

Posted: 21 Nov 2025, 00:54
by Horus