Page 1 of 1

ያስመራ ምን አለሽ ተራ! ግና ሰዉ ሁሉ የት ሄደ?!!!

Posted: 20 Nov 2025, 23:39
by Horus

Re: ያስመራ ምን አለሽ ተራ! ግና ሰዉ ሁሉ የት ሄደ?!!!

Posted: 20 Nov 2025, 23:56
by Odie
Horus wrote:
20 Nov 2025, 23:39
የበስበስክ ሽማግሌ!
ትላንት ስለ ናሽናል ስርቪስ ስትቦተርፍ ነበር? የአጎትህ የብርዬ ነጋ ቀብር ቅርብ ነው ማለት ነው!
ህዝቡ ሊስማው ከማይፈልገው ነገር ጋር ገገማ ብልፅግና ለመጋጨት አየሞከረ ነው ማለት ነው:: ያው መንግስቱ ሊወድቅ ሲል ብላቴ እንደከፈተው!!
በኤርትራ ስትስቅ ናሽናል ስርቪስ ማራገብ ጀመርክ:: ፎርስድ ሌበር የድሃ ልጅ ለማስጨረስ:: ደርግ ያፍስ እንደነበረው:: This is the sign of desperation.
በዚህ ማርበርግ ቫይረስ በዚያ ሌብነት በዚህ ጦርነት !
አገር መምራት ማለት ይሄ ነው :lol:
አንተ ነፃነቷ ካወጀች ግማሽ ሴንቸሪ ሊሞላት ባለች አገር ጉዳይ ገብተህ በጭቃ እንደሚጫወት ህፃን ተጫወት!!

Re: ያስመራ ምን አለሽ ተራ! ግና ሰዉ ሁሉ የት ሄደ?!!!

Posted: 20 Nov 2025, 23:58
by Horus
ምን አለሽ ተራ መርካቶ

Re: ያስመራ ምን አለሽ ተራ! ግና ሰዉ ሁሉ የት ሄደ?!!!

Posted: 21 Nov 2025, 00:06
by Odie
Horus wrote:
20 Nov 2025, 23:58
ምን አለሽ ተራ መርካቶ
መርካቶ ስንት ደሃ ለፍቶ የሚያድርበት እንዳንተ አይነት ባለ ብዙ ራስ ያለው መርዘኛና ውሽት የሚተፋ እባብ እንደሚያወጣ አይተን ተገረምን :lol:
ግርማ ስይፉ!
Another sodo የውሽት ሃተታ አቅራቢ :lol:
ሌቦች!
ዘር አስዳቢ ሁላ :lol:
አሁን ኢትዮዽያ የምትባል አገር አለች?
ስንት ምሁር ያላት አገር በካድሬና በምናምንቴዎች የቤተ ሙከራ እንደሆነች አለች! ተረኛ እየተቀያየረ በራሱ መንገድ እያረሳት!