Page 1 of 1
UNIVERSITY STUDENT NATIONAL SERVICE IS A REQUIREMENT FOR GRADUATION, EMPLOYMENT & 2ND, 3RD DEGREE OPPORTUNITY
Posted: 19 Nov 2025, 18:18
by Horus
ብሄራዊ አገልግሎት ክብር ነው! 16 አመት በመንግስት ሃብት፣ በግብር ከፋይ ሃብት ተምሮ 1 አመት አገሬን አላገለግልም የሚል እበት ተውልድ የመንግስት ሥራም ሆነ የከፍተኛ ትምህርት እድል መከልከል አለበት!
Re: UNIVERSITY STUDENT NATIONAL SERVICE IS A REQUIREMENT FOR GRADUATION, EMPLOYMENT & 2ND, 3RD DEGREE OPPORTUNITY
Posted: 19 Nov 2025, 19:11
by Abere
እናት እበት የወለደችው አንተን ነው። ተማሪዎች ለምን ብሎ የመጠየቅ እና የመረዳት መብት የላቸውም፤ የማንም ሰካራም ዲክታተር በፈለገው መንገድ ገደል ይጨምራቸው የሚል እበት የዚያ እርጉም የኢህአፓ ትውልድ ነው። ድክታተሮች ስንት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ድሃ ቤተሰብ ተቸግሮ አስተምሮ ያሳደጋቸውን ነው በየጊዜው ለእራሳቸው የፓለቲካ ፍጆታ ሲሉ በከንቱ የቀጯቸው - ያ! ወፈፌ መንግስቱ ሃ/ማርያም ብላቴ፤ ብርሸለቆ ወዘተ ጦር ካምፕ ስልጠና አስገብቶ በርካታዎች ከርታታ ሁነው ቀርተዋል፤ በጉጂዎች ስንቶች ተገድለዋል፤ ስንቶች የሰፋሪ ዳስ ለመስራት በቀስት ተገድለዋል።
አቶ አብይ አህመድ ስንት የድሃ ቤተሰብ ልጅ በየጫካው በተሰራ የውሸት ዩኒቨርስቲ (ከ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የወረደ-የማይመስል) አገር ሰላም ነው እያለ በኦነግ ተገድለዋል። ለአብነት በኦነግ-ፒፒ ታፍነው ደብዛቸው የጠፋ የአማራ ልጃ ገረዶች መገንዘብ በቂ ነው። አሁን ኢትዮጵያ ሰላም አጥታ፤ ከአዲስ አበባ 10 ኪሎ ሜትር ርቆ በማይኬድበት አገር፤ የተማረው እና ስራ ላይ ያሉት ሃኪሞች እና አስተማሪዎች ደመወዝ አጥተው በሞሏት አገር ልክ ሰላም እንዳለ፤ ኢኮኖሚ እና የስራ መስክ እንዳለ ለማስመሰል የሚደረግ ተራ ግደለሽነት የካድሬ ውታፍ ነቀላ ምን ይሉታል?
Horus wrote: ↑19 Nov 2025, 18:18
ብሄራዊ አገልግሎት ክብር ነው! 16 አመት በመንግስት ሃብት፣ በግብር ከፋይ ሃብት ተምሮ 1 አመት አገሬን አላገለግልም የሚል እበት ተውልድ የመንግስት ሥራም ሆነ የከፍተኛ ትምህርት እድል መከልከል አለበት!
Re: UNIVERSITY STUDENT NATIONAL SERVICE IS A REQUIREMENT FOR GRADUATION, EMPLOYMENT & 2ND, 3RD DEGREE OPPORTUNITY
Posted: 20 Nov 2025, 00:11
by Right
ብሄራዊ አገልግሎት ክብር ነው! 16 አመት በመንግስት ሃብት፣ በግብር ከፋይ ሃብት ተምሮ 1 አመት አገሬን አላገለግልም የሚል እበት ተውልድ የመንግስት ሥራም ሆነ የከፍተኛ ትምህርት እድል መከልከል አለበት!
Dirty SODO.
Young lives should never be sacrificed for fabricated wars to protect the power of con artists. Never.
Besides, 100% guaranteed SODOs will dodge service.
As a matter of facts ENDF will not enforce national service in SODO as it will be a waste of time as they will perish in dysentery in fear of action.
Re: UNIVERSITY STUDENT NATIONAL SERVICE IS A REQUIREMENT FOR GRADUATION, EMPLOYMENT & 2ND, 3RD DEGREE OPPORTUNITY
Posted: 20 Nov 2025, 02:17
by ethiopianunity
Look, the real national service only worth it when right, democratic and like Menilik, H Selassie type but for the 21st century leadership is available, not for deranged, foreign controlled, with zero vision and to stay in power by hook or crook. Such dictators as we witnessed since Derg till now, want national service so the youth die for them so they stay in power for long. When Ethiopia won anti colonialism, everyone rose up for freedom, that was the vision. Under , Derg , Tplf and now Olf, Eprp,these leaderships ate, and are eating up the population and the youth from inside, not sparing them for future foreign enemies. Who needs foreign enemies when enemies Derg, Tplf, Shabia, Eprp, Olf are there?