Page 1 of 1

አንዱበሌላው ሲስቅ:: ሁለቱ ፈሪ ኮሎኔሎች ... ትልቁ ጨፍላቂ ትንሹ ቦጥራቂ

Posted: 19 Nov 2025, 13:03
by Fed_Up
በአጋጣሚ የማይመጥናቸው ስልጣን የተሽከሙ... አገሪቷን እና አካባቢውን ባፍጢሙ የተከሉ መሃይማን::

ሆኖም የትንሹ ቦጥራቃ እጣ ፈንታ ከትልቁ ጨምላቃ የተለየ አይሆንም:: Mark my words.

https://www.facebook.com/share/v/1DQAqc ... tid=wwXIfr
Please wait, video is loading...