Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የንጉሠ ነግሥት ዐፄ ቴዎድሮስ ደብዳቤ ለንግስት ቪክቶሪያ

Post by Abere » 19 Nov 2025, 12:49

የንጉሠ ነግሥት ዐፄ ቴዎድሮስ ደብዳቤ ለንግስት ቪክቶሪያ:

https://3.bp.blogspot.com/-xiWjBP5m0kU/ ... ctoria.jpg

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የንጉሠ ነግሥት ዐፄ ቴዎድሮስ ደብዳቤ ለንግስት ቪክቶሪያ

Post by Abere » 19 Nov 2025, 15:01

ንጉሠ ነግሥት ዐፄ ቴዎድሮስ በዚህ ደብዳቤው ቢያንስ 2 ነገሮች ጠቅሰዋል።

1ኛ) በአባ ባህርይ መዋዕል "ዜናሁ ለጋላ" እንደ ተጠቀሰው ሁሉ የኦሮሞ ፍልሰት/ወረራ በኢትዮጵያ አንድነት ላይ አሳድሮት የነበረውን ተጽዕኖ።

2ኛ) በዚህ እና በመሳሰሉት ውስጣዊ ሁከት አጋጣሚ በመጠቀም ቱርክ የኢትዮጵያ ሉዋላዊ ግዛት የሆነውን ቀይ ባህር ይዛ ኢትዮጵያን ለመዝጋት ያደረገችውን ጫና.

3ኛ) ንግሥት ቪክቶሪያ ለንጉስ ቴዎድሮስ የፍቅር ስጦታ መለዋወጣቸው፤ ይሁን እንጅ ንግስቲቷ በቃላቸው ፀንተው ባለመገኜታቸው (ከቱርክ ጋር የነበራቸው) ዲፕሎማሲ እንዳይበላሽ በማሰብ ለዐጼ ቴዎድሮስ ትብብር አለማድረጋቸው ነው።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የንጉሠ ነግሥት ዐፄ ቴዎድሮስ ደብዳቤ ለንግስት ቪክቶሪያ

Post by Naga Tuma » 19 Nov 2025, 16:04

Abere wrote:
19 Nov 2025, 15:01
ንጉሠ ነግሥት ዐፄ ቴዎድሮስ በዚህ ደብዳቤው ቢያንስ 2 ነገሮች ጠቅሰዋል።

1ኛ) በአባ ባህርይ መዋዕል "ዜናሁ ለጋላ" እንደ ተጠቀሰው ሁሉ የኦሮሞ ፍልሰት/ወረራ በኢትዮጵያ አንድነት ላይ አሳድሮት የነበረውን ተጽዕኖ።

2ኛ) በዚህ እና በመሳሰሉት ውስጣዊ ሁከት አጋጣሚ በመጠቀም ቱርክ የኢትዮጵያ ሉዋላዊ ግዛት የሆነውን ቀይ ባህር ይዛ ኢትዮጵያን ለመዝጋት ያደረገችውን ጫና.

3ኛ) ንግሥት ቪክቶሪያ ለንጉስ ቴዎድሮስ የፍቅር ስጦታ መለዋወጣቸው፤ ይሁን እንጅ ንግስቲቷ በቃላቸው ፀንተው ባለመገኜታቸው (ከቱርክ ጋር የነበራቸው) ዲፕሎማሲ እንዳይበላሽ በማሰብ ለዐጼ ቴዎድሮስ ትብብር አለማድረጋቸው ነው።
ኣፄ ቴዎድሮስ የጻፉትን ሳይሆን ኣፄ ቴዎድሮስ የጻፉት ዉስጥ ያለዉን ስህተት እንግሊዝ እየሳቀ ሳያነበዉ ኣልቀረም ኣለማለትህ ይገርማል።

አምስት መቶ ዓመታት በፊት የኖረዉን ሊዮናርዶ ዳ ቭንቺን እንግሊዝ በደንብ ያዉቀዋል።

ስለዚህ ሊዮናርዶ ዳ ቪንቺን በደንብ የምያዉቀዉ እንግሊዝ የኣፄ ቴዎድሮስን ደብዳቤ ኣንብቦ ሳይታዘብ ኣልቀረም ኣለማለትህ ኣስደንጋጭ ነዉ። ምሁር ነኝ ስለምትል።

ትላንትና የመጣልኝ አስተሳሰብ፥

እግዝኣብሔር ለአዉሮፓ በረዶ ሰጥቶ ቶሎ ቀሰቀሰዉ።

እግዝኣብሔር ለኢትዮጵያ ፀሓይን ሰጥቶ ብዙ ግዜ ኣስተኛዉ።

ዛሬ ደግሞ ኣንተ እንቅልፍህ ዉስጥ ሆነህ የምታወራዉን ኣስነበበኝ።

የሚገርመዉ ስለ መለኮታዊ አሰራር ኣዉቃለሁ ስለምትል ይህ የመለኮታዊ አሰራር ኣንድ ምሳሌ ኣይዴለም ወይ ብዬ ልጠይቅህ ተዘጋጅቼ የለጠፍከዉን ኣነበብኩኝ ወይም ኣስነበበኝ።

ሰዉየዉ፥ የኢትዮጵያ ኣምላክ ኣልተሰደደም። ከቃልቻዎች እና ከቃሉዎች ጋር ነዉ የኖረዉ።

የኢትዮጵያ ሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ መባል የሚችል የሚከተለዉን የጻፈዉ ከስልሳ ዓመታት በፊት ነዉ።

ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ለካ ኣንተ ነህ
ተነባቢ የአስር ምስጥር

ተራ በተራ እየተገለጠልህ ዕዉር እና ዱዳ ሆነህ ትኖራለህ።

Dama
Member+
Posts: 6216
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የንጉሠ ነግሥት ዐፄ ቴዎድሮስ ደብዳቤ ለንግስት ቪክቶሪያ

Post by Dama » 19 Nov 2025, 16:23

It's true, the Queen did not receive Tewodros letter due to:
1. Walter Plowden, not a competent diplomat, kept it with himself for too long before dispatching it
2. When received by the British foreign office, they did not forward it to the Minister or the Queen due to misplacement or other pressing matter or simply lost in beaurocracy.
Mind you, Tewodros had Oromo and Tigrey warriors. Central north Ethiopia Oromos such as Gobena Dace had a better chance of resisting Tewodoros' campaigns for the dissolution of the patchwork of small kingdoms.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የንጉሠ ነግሥት ዐፄ ቴዎድሮስ ደብዳቤ ለንግስት ቪክቶሪያ

Post by Naga Tuma » 19 Nov 2025, 17:27

The Nation of Akhenaten is not a patchwork. It patched ነገደ አኙዋ፣ ነገደ ጉሙዝ፣ and so on for their protection along with it from other powers and having them the ungrateful learn መቅደላ፣ አደዋ፣ and ግራንድ አደዋ።
Dama wrote:
19 Nov 2025, 16:23
It's true, the Queen did not receive Tewodros letter due to:
1. Walter Plowden, not a competent diplomat, kept it with himself for too long before dispatching it
2. When received by the British foreign office, they did not forward it to the Minister or the Queen due to misplacement or other pressing matter or simply lost in beaurocracy.
Mind you, Tewodros had Oromo and Tigrey warriors. Central north Ethiopia Oromos such as Gobena Dace had a better chance of resisting Tewodoros' campaigns for the dissolution of the patchwork of small kingdoms.

Dama
Member+
Posts: 6216
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የንጉሠ ነግሥት ዐፄ ቴዎድሮስ ደብዳቤ ለንግስት ቪክቶሪያ

Post by Dama » 19 Nov 2025, 19:46

Ethiopia is not the Nation of Akhenaten. Let that sink in.

Post Reply