Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18350
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ለካድሬው ወንድማችን ሆረስ ጀነራል ተፈራ ማሞ "የአድዋ" ትግረዋይ ነው!

Post by Axumezana » 18 Nov 2025, 15:37

አድዋ አድዋ ይላል ነገሩ ሳይገባው
ኢትዮጵያ አድዋ ነው አድዋ እትዮጵያ ነው
የጀግኖች አጥንትና ደም የተዋሃደበት
ሶሎዳ ተራራ ስር ሰላቶ ታጭዶበት
እንዳማርያም ሸዊቶ ያቺ ለምለም መንደር
የኢሳያስ ጦርም ረገፈ የግብፆቹ ቅጥር

viewtopic.php?f=2&t=370910
Last edited by Axumezana on 18 Nov 2025, 15:56, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለካድሬው ወንድማችን ሆረስ ጀነራል ተፈራ ማሞ "የአድዋ" ትግረዋይ ነው!

Post by Horus » 18 Nov 2025, 15:55

Axumezana wrote:
18 Nov 2025, 15:37
አድዋ አድዋ ይላል ነገሩ ሳይገባው
ኢትዮጵያ አድዋ ነው አድዋ እትዮጵያ ነው
የጀግኖች አጥንትና ደም የተዋሃደበት
ሶሎዳ ተራራ ስር ሰላቶ ታጭዶ ተከምሮበት
እንዳማርያም ሸዊቶ ያቺ ለምለም መንደር
የኢሳያስ ጦርም ረገፈ የግብፆቹ ቅጥር

viewtopic.php?f=2&t=370910
ተፈራ ማሞ ትግሬ ነው! የኢትዮጵያ ጠብ ጦርነት ፣ ንትርክ ፣ መከራ ሁሉ ምንጭ የአድዋ ትግሬ ነው! አሁን ዝም ብላችሁ መከራ ቅመሱ!

Misraq
Senior Member
Posts: 16518
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ለካድሬው ወንድማችን ሆረስ ጀነራል ተፈራ ማሞ "የአድዋ" ትግረዋይ ነው!

Post by Misraq » 18 Nov 2025, 17:49

ሁሬሳ

በቃ አማራ ላይ አንዲት drop ደም ትግሬ ወይንም አንዲት drop ኦሮሞ ደም ካለው አማራነቱን ፍቃችሁ ትግሬ ነው ወይንም ኦሮሞ ነው የምትባለው ጨዋታ የኦባማን ታሪክ አስታወሰችኝ፥፥

ኦባማ ግማሽ ነጭ ሆኖ ሳለ የመጀመርያው ጥቁር ፕረዘዳንት መባሉ ነጭነት በቀላል የማይሰጥ የተከበረ ዝርያ ነው እየተባለ እንደሆነ እየተሰመረበት ነበር::

እናንተ የበታችነት ስሜት ያላችሁ ግለሰቦችም አማራን የምታዩት እንደ ነጮች የጠራ እና ንጉሳዊ ዘር ስለሆነ ትንሽ ደቀል ካለ አማራነቱን ትፍቁታላችሁ፥፥ አጃኢብ ነው፥፥ ተፈራ ከሕወሃት ግዜ ጀምሮ ለአማራ ህዝብ ዋጋ ከፍሎአል፥፥ አሁን ሸዋ ላይ ተአምራዊ ወታደራዊ ትርኢት ይሰራብናል ብላችሁ ስለፈራችሁ TDF ሊወጋን ነው እያላችሁ ነው፥፥ ከመሸነፋችሁ በፊት propoganda preemptive strike ይመስላል::

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለካድሬው ወንድማችን ሆረስ ጀነራል ተፈራ ማሞ "የአድዋ" ትግረዋይ ነው!

Post by Horus » 18 Nov 2025, 17:59

Misraq wrote:
18 Nov 2025, 17:49
ሁሬሳ

በቃ አማራ ላይ አንዲት drop ደም ትግሬ ወይንም አንዲት drop ኦሮሞ ደም ካለው አማራነቱን ፍቃችሁ ትግሬ ነው ወይንም ኦሮሞ ነው የምትባለው ጨዋታ የኦባማን ታሪክ አስታወሰችኝ፥፥

ኦባማ ግማሽ ነጭ ሆኖ ሳለ የመጀመርያው ጥቁር ፕረዘዳንት መባሉ ነጭነት በቀላል የማይሰጥ የተከበረ ዝርያ ነው እየተባለ እንደሆነ እየተሰመረበት ነበር::

እናንተ የበታችነት ስሜት ያላችሁ ግለሰቦችም አማራን የምታዩት እንደ ነጮች የጠራ እና ንጉሳዊ ዘር ስለሆነ ትንሽ ደቀል ካለ አማራነቱን ትፍቁታላችሁ፥፥ አጃኢብ ነው፥፥ ተፈራ ከሕወሃት ግዜ ጀምሮ ለአማራ ህዝብ ዋጋ ከፍሎአል፥፥ አሁን ሸዋ ላይ ተአምራዊ ወታደራዊ ትርኢት ይሰራብናል ብላችሁ ስለፈራችሁ TDF ሊወጋን ነው እያላችሁ ነው፥፥ ከመሸነፋችሁ በፊት propoganda preemptive strike ይመስላል::
አንተ ታሪክ አያልቅብህም! ተፈራ ማሞ የአድዋ ትግሬ የሆነ ደሙን መርምረን አይደለም ሥራና ባህሪውን አስተውለን ነው!!! የወያኔ ፣ ሻቢያና ግብጽ ገረድ ስለሆነ ነው። ልብ በል ይህ ሊሞት የደረሰ በሽተኛ የትግሬ ክፍያውን ኪሱ ይዞ ነው ኢትዮጵያን ሊወጋ የምጃር ሸለቆ (የምወዳቸው ምንጃሮች አገር) ገብቶ የሚባክነው! እመነኝ የቀን ጉዳይ ነው ወይዘሪት ድሮን ልክ እንደነስዩምና ካሱ ኢላላ እዚያው ዋሻ ውስጥ ትቀብረዋለች! ተፈራ ማሞ የተባለ ባንዳኮ የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ነው ሊወጋ በረሃ የወረደው! እንደ ሞተ ቁጠረው !!!

Misraq
Senior Member
Posts: 16518
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ለካድሬው ወንድማችን ሆረስ ጀነራል ተፈራ ማሞ "የአድዋ" ትግረዋይ ነው!

Post by Misraq » 18 Nov 2025, 18:03

ሁሬሳ

በነገራችን ላይ ፋኖዎች ሕወሃትና ኦህዴድ ውጊያ የሚገጥሙ ከሆነ ውጊያው መጀመር ያለበት ከቆመበት ከደብረ ብርሃን ነው እያሉ ነው፥፥ ያው ቅዘናሙ የሶዶና የኦህዴድ ሃይል ፋኖ ደርሶለት ነው እንጂ TDF ከደብረብርሃን አሩዋሩጠው እንዲስ አበባን ሊረኩብዋችሁ እንደነበረ አንተም ታውቀዋለህ

Abere
Senior Member
Posts: 14738
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለካድሬው ወንድማችን ሆረስ ጀነራል ተፈራ ማሞ "የአድዋ" ትግረዋይ ነው!

Post by Abere » 18 Nov 2025, 18:08

አንጎል ፋቶ ሁሬሳ፤

ጀ/ል ተፈራ ማሞ እኮ በጸና ታሞ ህክምና የነፈጋችሁት እርሱን አስራችሁ ወያኔ ምግበ ኃይሌ ውጭ እንድታከም የፈቀዳችሁ ናችሁ እኮ። ህሌና ቢስ እንሰሳዎች ሰው ለመውቀስ አትችሉም። የአማራ ልዩሃይል እና ፋኖ ሲመራ እኮ የአማራ ህዝብ መጠቃት ተሰምቶት ነው፤ ወያኔን ድባቅ የመታት ጀግና ሰው በአንተ አይነቱተራ የመርካቶ ኪስ አውላቂ አንደበት ሊጠራ አይችልም። ሊስትሮ ሁነህ የጫማውን ማሰሪያ መፍታት መቀባት እንኳን አትችልም።

Horus wrote:
18 Nov 2025, 17:59

አንተ ታሪክ አያልቅብህም! ተፈራ ማሞ የአድዋ ትግሬ የሆነ ደሙን መርምረን አይደለም ሥራና ባህሪውን አስተውለን ነው!!! የወያኔ ፣ ሻቢያና ግብጽ ገረድ ስለሆነ ነው። ልብ በል ይህ ሊሞት የደረሰ በሽተኛ የትግሬ ክፍያውን ኪሱ ይዞ ነው ኢትዮጵያን ሊወጋ የምጃር ሸለቆ (የምወዳቸው ምንጃሮች አገር) ገብቶ የሚባክነው! እመነኝ የቀን ጉዳይ ነው ወይዘሪት ድሮን ልክ እንደነስዩምና ካሱ ኢላላ እዚያው ዋሻ ውስጥ ትቀብረዋለች! ተፈራ ማሞ የተባለ ባንዳኮ የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ነው ሊወጋ በረሃ የወረደው! እንደ ሞተ ቁጠረው !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለካድሬው ወንድማችን ሆረስ ጀነራል ተፈራ ማሞ "የአድዋ" ትግረዋይ ነው!

Post by Horus » 18 Nov 2025, 18:08

Misraq wrote:
18 Nov 2025, 18:03
ሁሬሳ

በነገራችን ላይ ፋኖዎች ሕወሃትና ኦህዴድ ውጊያ የሚገጥሙ ከሆነ ውጊያው መጀመር ያለበት ከቆመበት ከደብረ ብርሃን ነው እያሉ ነው፥፥ ያው ቅዘናሙ የሶዶና የኦህዴድ ሃይል ፋኖ ደርሶለት ነው እንጂ TDF ከደብረብርሃን አሩዋሩጠው እንዲስ አበባን ሊረኩብዋችሁ እንደነበረ አንተም ታውቀዋለህ
አንተ ቱስ ቱስ አማርኛ የማትችል ከሆነ በክስታኔኛ ልንገርህ! ተፈራ ማሞ ከምጃር ዋሻና ከከሰም ጉራንጉር አይወጣም! ተወራረድ! :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለካድሬው ወንድማችን ሆረስ ጀነራል ተፈራ ማሞ "የአድዋ" ትግረዋይ ነው!

Post by Horus » 18 Nov 2025, 18:15

Abere wrote:
18 Nov 2025, 18:08
አንጎል ፋቶ ሁሬሳ፤

ጀ/ል ተፈራ ማሞ እኮ በጸና ታሞ ህክምና የነፈጋችሁት እርሱን አስራችሁ ወያኔ ምግበ ኃይሌ ውጭ እንድታከም የፈቀዳችሁ ናችሁ እኮ። ህሌና ቢስ እንሰሳዎች ሰው ለመውቀስ አትችሉም። የአማራ ልዩሃይል እና ፋኖ ሲመራ እኮ የአማራ ህዝብ መጠቃት ተሰምቶት ነው፤ ወያኔን ድባቅ የመታት ጀግና ሰው በአንተ አይነቱተራ የመርካቶ ኪስ አውላቂ አንደበት ሊጠራ አይችልም። ሊስትሮ ሁነህ የጫማውን ማሰሪያ መፍታት መቀባት እንኳን አትችልም።

Horus wrote:
18 Nov 2025, 17:59

አንተ ታሪክ አያልቅብህም! ተፈራ ማሞ የአድዋ ትግሬ የሆነ ደሙን መርምረን አይደለም ሥራና ባህሪውን አስተውለን ነው!!! የወያኔ ፣ ሻቢያና ግብጽ ገረድ ስለሆነ ነው። ልብ በል ይህ ሊሞት የደረሰ በሽተኛ የትግሬ ክፍያውን ኪሱ ይዞ ነው ኢትዮጵያን ሊወጋ የምጃር ሸለቆ (የምወዳቸው ምንጃሮች አገር) ገብቶ የሚባክነው! እመነኝ የቀን ጉዳይ ነው ወይዘሪት ድሮን ልክ እንደነስዩምና ካሱ ኢላላ እዚያው ዋሻ ውስጥ ትቀብረዋለች! ተፈራ ማሞ የተባለ ባንዳኮ የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ነው ሊወጋ በረሃ የወረደው! እንደ ሞተ ቁጠረው !!!
ተፈራ ማሞ የተባለ ሽያጭ ኤርትራዊት ሴትን አላገባም! ኤርትራዊት አግብታ የሻቢያ ሙሽራ የሆነ ዝተት ነው! አቢይ አላሳክም ያለኮ የሻቢያ ገረድ ስለሆነ ነው! አቢይ አስቀየምው ብንል እንኳ በምን ሎጂክ ነው ኢትዮጵያን ሊወጋ ለግብጽና ሻቢያ ራሱን የሚሸጠው! ይህን በመስለ ባንዳ መመራትና መገዛት ምትፈልግ ሁሉ እራስህ የገረድ ገረድ ነህ ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10401
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ለካድሬው ወንድማችን ሆረስ ጀነራል ተፈራ ማሞ "የአድዋ" ትግረዋይ ነው!

Post by ethiopianunity » 18 Nov 2025, 20:12

Abere wrote:
18 Nov 2025, 18:08
አንጎል ፋቶ ሁሬሳ፤

ጀ/ል ተፈራ ማሞ እኮ በጸና ታሞ ህክምና የነፈጋችሁት እርሱን አስራችሁ ወያኔ ምግበ ኃይሌ ውጭ እንድታከም የፈቀዳችሁ ናችሁ እኮ። ህሌና ቢስ እንሰሳዎች ሰው ለመውቀስ አትችሉም። የአማራ ልዩሃይል እና ፋኖ ሲመራ እኮ የአማራ ህዝብ መጠቃት ተሰምቶት ነው፤ ወያኔን ድባቅ የመታት ጀግና ሰው በአንተ አይነቱተራ የመርካቶ ኪስ አውላቂ አንደበት ሊጠራ አይችልም። ሊስትሮ ሁነህ የጫማውን ማሰሪያ መፍታት መቀባት እንኳን አትችልም።

Horus wrote:
18 Nov 2025, 17:59

አንተ ታሪክ አያልቅብህም! ተፈራ ማሞ የአድዋ ትግሬ የሆነ ደሙን መርምረን አይደለም ሥራና ባህሪውን አስተውለን ነው!!! የወያኔ ፣ ሻቢያና ግብጽ ገረድ ስለሆነ ነው። ልብ በል ይህ ሊሞት የደረሰ በሽተኛ የትግሬ ክፍያውን ኪሱ ይዞ ነው ኢትዮጵያን ሊወጋ የምጃር ሸለቆ (የምወዳቸው ምንጃሮች አገር) ገብቶ የሚባክነው! እመነኝ የቀን ጉዳይ ነው ወይዘሪት ድሮን ልክ እንደነስዩምና ካሱ ኢላላ እዚያው ዋሻ ውስጥ ትቀብረዋለች! ተፈራ ማሞ የተባለ ባንዳኮ የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ነው ሊወጋ በረሃ የወረደው! እንደ ሞተ ቁጠረው !!!
The so called Cadres of pp, l don't get it nor will l get repeated acts pp did against Ethiopians while saving Tplf and Shabia! Pp is now going to repeat killing populations of Amara and other patriotic Ethiopians by faking fight with Shabia and Tplf for Assab. Pp, Shabia, Tplf and Olf are against populations and nothing to do with fighting each other ! Ethiopian soldier who thought pp was true Ethiopian government, sacrificed and based on orders, saved Sebhat Nega, his mulatto Italian wife and his son. Pp immediately sent the family to U.S for medical treatment. The soldier got killed while continuing fighting in Tigray for Ethiopia! Bereket Simon after Tplf downfall was under house arres, pp smuggled him out of Ethiopia to U.S. . Now all the released and in US, have reunited with Tplf and Shabia, they have organized and declared war on Afar and Amara! So pp will never be targeted by Tplf or Shabia because of its good deed saving Tplf Shabian leaders! Pp is watching Shabia and Yplf slaughtering Ethiopians in Afar, Tigray and other part of Ethiopia. The real war is eliminating Amara that is next to Tigray and Shabia, while pp is droning Amara pro Ethiopians!

Dama and Horus are exposed for what they are. The reason they pretend they are Gurage is because the next war front after Amara and with whom Amara could ally is Gurage, that is the reason they are working on weakening Gurage so it won't ally with Amara. These two ethnics are left to hold Ethiopia as one as Oromos are gone to lala land they are in their own dreams.

Post Reply