Page 1 of 1

እንዴት ያምርባቸው!

Posted: 18 Nov 2025, 01:05
by Axumezana
አማራና ትግራይ አብረው የዘመቱ እለት
ሁሌም አሸናፊ ለጠላት መቅዘፍት
አማራና ትግራይ የተጣሉ እለት
ኢትዮጵያ አገሬ መጨዋቻ ሆነች
እንደ ቴድሮስ እንደ ዮሐንስ ያለ መሪ
አገሩን ያፀናል ህዝቡንም አክባሪ
በሃላ የመጣ አይን አውጣ
ተገንጠል ሂድ አለኝ ለቀህልኝ ውጣ
ባልወለደ እንጀቱ ኢትዮጵያን ቆረጣ
ጁላ ጅላጅሉ ያመጣብን ጣጣ


https://youtube.com/shorts/FL8d3e5lm2w? ... 3inF258B_4