Page 1 of 1

የቱሪዝም ገቢ በቢለዮን ከአማራና ከትግራይ ክልሎች ያጣው ኦህዴድ አዲስ አበባን ኑ ጎብኙ ሴት ና ወሲብ በሽ አለ በሚሉ የጥቁር ዩቱበሮች ለማካካስ እየተጋ ነው

Posted: 17 Nov 2025, 23:35
by Misraq
Wedemaya የሚባለው ኩሩሩ የጠማው ጋናዊ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሙሉ የምለቀውን ቪድዮ ሸር ያደርጋሉ፥፥ ጋብዘውኝ በደንብ እንዘግብ ነገሮቹን አመቻችተውልኛል video እንድቀርጽና እንድዘግብ ከሆቴል ጀምሮ እስከ ክፍያ ድረስ ብሎ ሚስጢሩን አጋልጦአል፥፥ እነዚህ ዩቱበሮች ብልጽግና ነገሮችን አመቻችቶላቸው የዝሙት ወንጌል እንዲሰብኩ እና ወሲብ የጠማው ሁሉ እየመጣ ዶላር እንዲያፈስ ተግተው እንደሚሰሩ ታምኖበታል