Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ልክ እንደ ዳዊት እንደ እሴ ልጅ - ትጥቁ ልቡ ሆኖ ገጥሞ በድፍረት፤ ዘረረው፤ማረከው የኦሮሙማን ጭፍራ ነዳው እንደ ከብት፤ ፋኖ የወለደች ምስጉን ጀግና እናት።

Post by Abere » 17 Nov 2025, 17:09

ልክ እንደ ዳዊት እንደ እሴ ልጅ - ትጥቁ ልቡ ሆኖ ገጥሞ በድፍረት፤
ዘረረው፤ማረከው የኦሮሙማን ጭፍራ ነዳው እንደ ከብት፤
ፋኖ የወለደች ምስጉን ጀግና እናት።

ዝሆንነን እያለ - በባዶ ሜዳ ላይ መስሎ ጎልያድ፤
የአንድ ክላሽ ጥይት ሺ ሁና! ሺ ሁና! የኦሮሙማን ጭራቅ አረገችው አመድ።