Page 1 of 1
Wow, it is getting clearer!
Posted: 17 Nov 2025, 15:49
by DefendTheTruth
The goal determines the necessary actions and decisions: now the goal is clearly stipulated. We are not to just crash the internal traitors and bandits, but to cut off the hands of the external aggressors as well! Said Lt. General Mehamed Tessema, a high-ranking Ethiopian military official.
This is the first time that an Ethiopian military or political leader so clearly articulated.
Ethiopia is not building a standing army of an over a million head counts, Ethiopia wants to root out the root cause of the problem of disturbances for and for all.
Re: Wow, it is getting clearer!
Posted: 17 Nov 2025, 16:00
by Abere
መቼ ነው (የመንግሥት ሚዲያ ነኝ ከማለት አንጻ) ህዝብ ደጋግሞ በመዋሸት ምክንያት ይቅርታ የምትጠይቁት? አንፃራዊ ተዓማኒነት ሙልጭ አድርጎ በማጣት ውሸት ደጋግሞ ደጋግሞ የሚዘላብድ - ሺ ጊዜ ቢያወራ የኢትዮጵያ ሬድዮ እና ቲቪ አታዳምጡት ውሸት ነው ተብሎ ተደምድሟል። መንግስት የአማራ ፋኖን በ3 ቀን ትጥቅ ያስፈታ፤ የዛሬ 3 አመት ገደማ፤ መከላከያ ከፋኖ ጋር እየተፋለመ ነው፤ ወዘተ። እነ ውሸት ጌጡ
እውነቱ ወድህ ነው - አማራ ፋኖ ወጥ በወጥ አድርጎ እየነዳችሁ ነው። ይናገር ቀይ መስቀል- ይናገሩ የተማረኩት የኦሮሙማ መከላከያ አባላት፤ ይናገሩ የተማረኩት ኮሎኔሎች ወዘተ።
Re: Wow, it is getting clearer!
Posted: 17 Nov 2025, 16:19
by DefendTheTruth
Abere wrote: ↑17 Nov 2025, 16:00
እውነቱ ወድህ ነው - አማራ ፋኖ ወጥ በወጥ አድርጎ እየነዳችሁ ነው። ይናገር ቀይ መስቀል- ይናገሩ የተማረኩት የኦሮሙማ መከላከያ አባላት፤ ይናገሩ የተማረኩት ኮሎኔሎች ወዘተ።[/size]
ምን ይሄ ብቻ፣ 90 በመቶዉ እንዴት አይናገርም? ወይስ ራሳችዉት? 90 በመቶ አጠናቃችዉ 10 በመቶዉ አላልቅም ያላችዉ ጉደኞች! በዉሸት የተካንኩኝ ነኝ (I am a sophisticated liar) ብለህ በአደባባይ ለፍፈህ ነበር፣ እሱንም ረስተሃዋል፣ የአንተ ነገር። የሻቢያ እጅ ይቆረጣል፣ ይህን ልብ በል፣ በጊዜ፣ ከዚያ ቦኃላ መግቢያህን ከወዲሁ አስብበት።
Re: Wow, it is getting clearer!
Posted: 17 Nov 2025, 16:46
by DefendTheTruth
Ethiopian high-ranking Military Commanders are on a reconnaissance mission, where is it? Does anyone know the place?
Re: Wow, it is getting clearer!
Posted: 17 Nov 2025, 16:56
by Abere
ይህ እውነት አሁንም የተቀየረ ነገር አይደለም። የአማራ ክ/ሀገራት በፋኖ ቁጥጥር ስር ናቸው - የኦሮሙማ መከላከያ ከተማ ውስጥ ታስሮ የሚገኝ ነው። አዎ አብይ አህመድ ከአማራ ክ/ሀገራት እግሩ ተነቅሏል ከ90 በመቶው በላይ በአማራ ፋኖ ቁጥጥር ስር ነው። መቸም የእናንተ ውሸት ተቆርጦ አያልቅም - ቸሬ ጁላ መከላከያ እኮ አማራ ክልል 10% በታች በሆነ አቅም እና ስምሪት ነው የምንዋጋው ብሎ ነበር። እውነቱ ግን አማራ ክልል ውስጥ በሙሉ አቅም ነው የተዋጋው፤ የተማረከውም። ሜካናይዝድ፤ ልዩ ኮማንዶ፤ አየር ወለድ፤ ድሮን፤ ተዋጊ ጄት፤ ወዘተ ገብቶ ሰምጦ ቀረ። አሁን ደግሞ የጦፈ አፈሳ ላይ ናችሁ ይባላል። በነገራችን ላይ የኦሮሞ እናቶችን ለቅሶ እና የተማረኩት ልጆቻቸው በፋኖ እጅ እንድቆዩላቸው ወደ ቤታቸው እንዳይሸኟቸው ተማጽኖ ተበራክቷል።
DefendTheTruth wrote: ↑17 Nov 2025, 16:19
Abere wrote: ↑17 Nov 2025, 16:00
እውነቱ ወድህ ነው - አማራ ፋኖ ወጥ በወጥ አድርጎ እየነዳችሁ ነው። ይናገር ቀይ መስቀል- ይናገሩ የተማረኩት የኦሮሙማ መከላከያ አባላት፤ ይናገሩ የተማረኩት ኮሎኔሎች ወዘተ።[/size]
ምን ይሄ ብቻ፣ 90 በመቶዉ እንዴት አይናገርም? ወይስ ራሳችዉት? 90 በመቶ አጠናቃችዉ 10 በመቶዉ አላልቅም ያላችዉ ጉደኞች! በዉሸት የተካንኩኝ ነኝ (I am a sophisticated liar) ብለህ በአደባባይ ለፍፈህ ነበር፣ እሱንም ረስተሃዋል፣ የአንተ ነገር። የሻቢያ እጅ ይቆረጣል፣ ይህን ልብ በል፣ በጊዜ፣ ከዚያ ቦኃላ መግቢያህን ከወዲሁ አስብበት።